Opinion

የበረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ መታሰር -ሕጋዊ ወይስ ፖለቲካዊ እርምጃ?

(የማነ ካሣ) እንደሚታወቀው አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያያዘ ፈፀሙት ተብለው በተጠረጠሩበት የሙስና ውንጀል ምክንያት ባለፈው እሮብ ጥር 15፣ 2011 ዓ/ም አዲስ አበባ በሚገኘው መኖርያ ቤታቸው ውስጥ እያሉ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ…

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

Image - Two people reaching one another across the aisle

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት ተጠፍሮ ከዘውጉ፣ ወይ ከብሄሩ፣ ወይ ከጎሳው ኣሻግሮ ማሰብና ማለም ባልቻለበት ጊዜ ለንባብ መብቃቱ በጣም ጠቃሚ ሆኖ ኣግኝቸዋለሁ። ኣብራክ ኣርካኒ ጫላ በተባለች ኦሮሞ ኢትዮጵያዊት…

የአማራ እና የትግራይ ክልል የወሰን ጥያቄ በተመለከተ (On State Border Change)

Map - Tigray region and North Gondar of Amhara region

(መኮነን ፍስሃ) የአማራ እና የትግራይ ክልሎች ህገ-መንግስታዊ ግንኙነት አለቸው፡፡ መፍትሔውም ህገ-መንግስታዊ ስርአቱ ተከትሎ መሆን አለበት፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ህገ-መንግስት አንቀጽ 48 (1) እንደህ ይደነግጋል: "የክልሎችን ወሰን በሚመለከት ጥያቄ የተነሳ እንደሆነ ጉዳዩ በሚመለከታቸው ክልሎች ስምምነት ይፈጸማል፡፡ በሚመለከታቸው ክልሎች…

የሃገራዊ የምክክር መድረክ መነሻ ሰነድ (የሚመለከታቸው ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ (CEG – Ethiopia)

Photo - Mehari Taddele Maru

የሚመለከታቸው ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ (Concerned Ethiopians Group - CEG) የሃገራዊ የምክክር መድረክ መነሻ ሰነድ ቅፅ 1.0 ዶ/ር መሓሪ ታደለ ማሩ ጥቅምት 2005 I. አጭር መግቢያ በቅርቡ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል ውስጥ የነበረው ተቃውሞ በቀላሉ መወሰድ እና ቸል መባል የለበትም፡፡…

የመደመር ቀና ሃሳቦን ለዘለቄታው የሚፀና መንገድ! (ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን)

Photo - PM Abiy Ahmed speaking in Mekelle, Martyr's hall, April 13, 2018

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) ይድረስ ለተከበሩ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አስቀድሜ የሃገራችን መሪ ከሆኑበት ጊዜ አንስቶ የሰሯቸውን ስራ እና ለከወኗቸው መልካም ተግባራት ያለኝን ጥልቅ አክብሮት መግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ በተለይ ከሶስት ወራት በፊት በማንም የኢትዮጲያዊም ሆነ ኤርትራዊ ዜጋ የማይቻል እና የማይሳካ ይመስል የነበረውን…

ህልሜና የኤርትራ ነባራዊ ሁኔታ

(አማኑኤል አለማየሁ) ወደ ሰማይ ቀና ብየ ሳይ እጅግ የጠቆረ ደመና እና ጥላሸት የመሰለ ካፊያ ያካፋል፡፡ ከካፊያው ለመሸሽ እየሮጥኩ ስሄድ እጅግ ትልቅ ወንዝ የሚመስል ከፊት ለፊቴ ጠበቀኝ ካፊያው እና የደመና ጥቁረት እየጨመረ ወንዙን ተሻግሮ እኔ የነበርኩበት ቦታ አልፎ ከወንዙ…

ከዮሴፋዊ ዕጣ ፋንታ ወደ ቃየናዊ ዕይታ

Image - Clipart depicting a man sitting surrounded by question marks

(ገ/መድህን ሮምሃ (ዶ/ር) ከያዕቆብ ልጆች መካከል፤ አንዱ ዮሴፍ የሚባል ነበር፡፡ ዮሴፍ፤ ወላጆቹ ያከብራል፤ ይወዳልም፡፡ የልጅ ግዴታውም ይወጣል፡፡ ዮሴፍ ለወንድሞቹም፤ ወንድማዊ ፍቅሩ ይለግስላቸዋል፡፡ እንዲሁም ያከብራቸዋል፡፡ እሱም ከወንድሞቹ የሚጠብቀው ወንድማዊ ፍቅርና ክብር ነው፡፡ ከክፉ ነገር እንዲጠብቁት ነው፡፡ የያዕቆብ ልጆች ግን…

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሕመድና ለኢትዮጵያ ህዝብ

(ዋስይሁን) የኢትዮጵያ ህዝቦች በደማቸውና አጥንታቸው የገነቡት ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ፣ ወደውና ተፋቅረው ያፀደቁት የሉዓላዊነታቸው መገለጫ የሆነው ህገ መንግስት በጠራራ ፀሀይ ያለምንም ስጋት ሲጣስና ሲቀደድ ማየት፣ አንዱን ህዝብ በሌላውን ህዝብ እንዲነሳሳ እና ግጭት ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ አፍራሽ ተግባሮች መፈፀም…

የስማበለው አባልነትና መዘዞቹ

Image - Collage of EPRDF logo

(ብርሃነ ሓዱሽ) ባለፉት ሶስት ዓመታት ሃገራችን ሰላምዋን አጥታ መቆይተዋን ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ በኔ እይታ አሁን ላለንበት ሀገራዊ ቀውስ ዋነኛው ምክንያት የኢሃደግ የስራ ድስፕሊን እየዘቀጠ መምጣቱ ነው፡፡ ይህ የሆነበት ደግሞ በተለያዩ የመንግስት፣ ድርጅትና የህዝብ መድረኮች ተገምግሞ መፍትሄ ሳይበጅለት እየቀጠለ…

በኢትዮ-ኤርትራ የወሰን ግጭት መፍትሄ ዙርያ

Photo - An Eritrean tank destroyed in a battle with Ethiopian troops around Barentu town on May 20, 2000 [Getty Images/AFP]

(አማኑኤል አለማየሁ (ደጀና) የኤርትራ መንግስት ኢትዮጲያን የወረረው የመሬት ይገባኛል ጥያቄው በንግግር ወይንም በድርድር ቢበዛም በአለማቀፍ ገላጋይ አካል ስለማይፈታ አይደለም፡፡ በኤርትራ ውስጥ እየተነሱ የነበሩትን የፖለቲካ (የዴሞክራሲ)፣ የህግ የበላይት እንዲሁም የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄዎች በገዥው ፓርቲ ህ.ግ.ደ.ፍ. በተለይም ደግሞ በድርጅቱ ባለቤት…

Interviews

አወዛጋቢው የክልል ድንበሮችና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ረቂቅ ህግ ሲፈተሽ (Video)

Photo - Yemane Kassa, Daniel Berhane and Zeray Woldesenbet discussion on HornAffairs, Dec 2018

የህገመንግስት ምሁራኖቹ ረ/ፕ የማነ ካሳና ዘርዓይ ወልደሰንበት በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበው የአሰተዳደራዊ ወሰኖችና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ ህግ አስመልክቶ ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ውይይት ------ Watch video below https://www.youtube.com/watch?v=99tkG4AZ25E ******

”በደኖ የሚባል ቦታን ረግጨው አላውቅም” አቶ ሌንጮ ለታ

Photo - Lencho Leta, chairperson of Oromo Democratic Front (ODF)

(BBC Amharic) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለአስርት ዓመታት የቆዩትና የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር መስራች የሆኑት ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ጥያቄዎችን ወደፊት በማስቀደም ፈር ቀዳጅ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል። ኢህአዴግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠርም በሽግግር መንግሥት ምስረታው ተሳታፊ ነበሩ። ለረጅም ዓመታት በስደት የቆዩት አቶ…

‘ጄኔራል ብርሃኑ ቀጣዩ ኤታማጆር ሹም እንዲሆን ነው የምመርጠው’ – ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ

Photo - General Tsadkan Gebretensae

(ሪፖርተር ጋዜጣ) ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ፣ በወቅታዊ ጉዳዮችና በቅርቡ ሹመት ስላገኙ ጄኔራሎችና የጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የሥልጣን ቆይታን በተመለከቱ…

“ፖለቲካዊ ቀውሱን ለማርገብ ነፃና ገለልተኛ የሆነ ኮሚሽን ማቋቋም ያስፈልጋል” ~ ሌ/ጄኔራል ፃድቃን

Photo - General Tsadkan Gebretensae

(አዲስ ዘመን) ባለፉት ሁለት ዓመታት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው አለመረጋጋትና የሰላም መደፍረስ ወሳኝ መፍትሄ ሳያገኝ ያዝ ለቀቅ እያደረገ ቀጥሏል፡፡ በተለይም በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ አለመግባባቶች እንዲሁም በኦሮሚያና ሱማሌ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር በተነሳው ግጭት ምክንያት…

የትግራይ ህዝብ ጥቅምና መፃኢ ዕድል የሚረጋገጠው በመገንባት ላይ ባለችው ኢትዮጵያ ላይ ነው – ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር)

Photo - General Teklebrhan Woldearegay, Director General of INSA

ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመዳኤ ወይም ኢንሳ በመባል የሚታወቀው ተቋም) ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ነባር ታጋይ ሲሆኑ፤ ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈው እዚህ የደረሱ ሲሆን፤ በትምህርታቸው ደግሞ የሶስተኛ ዲግሪ (ዶክትሬት) ይዘዋል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በአዲስ…

ኢትዮጲያን መልሶ የቀይ ባሕር ሀይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል ~ ጻድቃን ገብረትንሳኤ [+Audio]

Photo - General Tsadkan Gebretensae

በስራ ላይ ያለው የብሔራዊ ደህንነትና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በቀይ ባህር ላይ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ለኢትዮጲያ ያላቸውን አንድምታ ታሳቢ ያላደረገ እና ችግር ያለበት ነው በማለት ሌተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሣኤ ተቹ። የቀድሞው የሀገር መከላከያ ኤታማጆር ሹም ጻድቃን ገብረትንሣኤ ይህን የተናገሩት ከመንግስታዊው…

የኢህአዴግ አመራር “የበላይነት” የሚባል የለም ብሎ ደምድሟል – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል [+Video]

Photo - Debretsion Gebremichael, during an interview with HornAffairs, June 3, 2017

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ የበላይነት የሚባለው ስሞታ <<ምክንያቱ ፖለቲካዊ [ስለሆነ] ምላሹም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ላልገባው በማብራራት፣ ሆን ብሎ የሚለውን ደግሞ በመግጠም መስተካከል ያለበት ነው፡፡... እንደ ኢህአዴግ “የበላይነት” የሚባል ነገር የለም ተብሎ ተደምድሟል፣ አለ ብሎ ሲያነሳ የነበረም ሳይቀር ማለት ነው፡፡…

ብአዴን የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ እንደሆነ በሙሉ ድምፅ ወስኗል – አለምነው መኮንን

Photo - Alemnew Mekonen, executive member of ANDM/EPRDF and head of ANDM Secretariat

የብአዴን ፅህፈት ቤት ሀላፊ እና የብአዴን/ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አቶ አለምነው መኮንን ከጋዜጠኛ ተስፋይ ሃይሉ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም። ወይን፡- በትግራይ እና በአማራ ህዝቦች የነበረውና ያለው ግንኙነት እንዴት ይገልፁታል? ኣቶ አለምነው፡- አገራችን የብዙ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና…

“በጣም የከፋውና አስቀያሚው ነገር የተጀመረው ቅማንት ላይ ነው” – አዲሱ ለገሰ

Photo - Addisu Legesse, frm. Dep. Prime Minister and frm. chairman of ANDM-EPRDF

የብአዴን መስራች ታጋይ አዲሱ ለገሰ ከጋዜጠኛ አባዲ ገ/ስላሴ እና ሃይላይ ተኽላይ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም፡፡ ከኢህዴን ብአዴን መስራች ታጋዮች አንዱ የሆኑት አዲሱ ለገሰ፤ የትጥቅ ትግሉ ካበቃና ደርግ ከተደመሰሰም በኋላ የብአዴን ሊቀ መምበር፣ የአማራ ክልል ርእሰ…

«ህዝቡ አዕምሮውን እየሰለቡ ሌላ ነገር እንዳያስብ የሚያደርጉት የራሱ ልጆች ናቸው» አቦይ ስብሃት ነጋ

Photo - Sebhat Nega, EPRDF and TPLF veteran

Highlights:- * ‹‹በእኔ ግምት በዝግጅት ደረጃ እንጂ የተሰራ ነገር የለም ነው የምለው፡፡ ድክመቶቻችንን የመለየት ስራ ተሰራ እንጂ ለማስወገድ የተጀመረ ስራ የለም፡፡ ዝግጅት እንዳለ ግን እገነዘባለሁ፡፡ ለማስወገድ የተሰራ ነገር ግን የለም፡፡›› * ‹‹እኔ የምጠይቀው የህዝቡን ትዕግስት ነው። ኢህአዴግም ጊዜ…

Oromo Protest

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም የባለቤትነት መብትን ያካተተ ስለመሆኑ ሶስት ህገ መንግስታዊ ምክንያቶች

Map – Central Oromia and Addis Ababa, Ethiopia

(Betru Dibaba) ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለው ልዩ ጥቅም በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 49(5) መደንገጉ ልዩ ጥቅሙ ከባለቤትነት…

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ግዛት ለመሆን የኦሮሚያ ግዛት መሆን እንዳለባት

(Betru Dibaba) ይህ ጽሁፍ አዲስ አበባ ከህገ መንግስቱ አንጻር ያለችበትን ሁኔታ (status quo) ለማስረዳት ተጻፈ። የኢፌዲሪ ህገ መንግስት…

የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

Photo - Semayawi party Yilkal Getnet

የኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበውን የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን…

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ያለው ልዩ ጥቅም – አዋጅ ረቂቅ [PDF]

ባለፈው ማክሰኞ (ሰኔ 20/2009) ለፌዴራል መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ የፀደቀው እና ሐሙስ (ሰኔ 22/2009) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር…

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

Map – Central Oromia and Addis Ababa, Ethiopia

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡…

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ

Photo - Addis Ababa city

[የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ቃልአቀባዮች ይህንን ሰነድ በድፍኑ አናውቀውም በማለት ለማረጋገጥ ያልፈቀዱ ቢሆንም፤ በሰነዱ ላይ ካለው የአንባቢያን ፍላጎት አንጻር…

Economy

Photo - George Shoe Factory, Addis Ababa industry park

የሌለው መለስ vs. አርከበ – የኢንዱስትሪ ልማት ንድፈ-ሀሳብ ሙግት

(Name withheld upon request) በሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ወቅት ከቀን ወደ ቀን በግልፅ በህወሓት አዛውንቶች እየተራመደ…

Photo - Ethiopian currency, one birr notes

የምንዛሬ ተመን ማስተካከያና ያለንበት አዙሪት

መነሻ ብሔራዊ ባንክ የምንዛሬ ተመኑን በ15 በመቶ አወረደ ዳራ የአለም ባንክ ባለፈው አመት ሚያዝያ ላይ…

Photo - President Obama at Ethiopian National palace, women in traditional dress serving coffee

ለምን የቡና ዕረፍት አንለውም?

(ስንታየሁ ግርማ  - Sintayehu girma76 @gmail.com) የዕረፍት ሰዓታችን የሻይ ከሚባል የቡና ቢባል የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቶቹም፡- 1.…

Photo - Ethiopian coffee export in warehouse

ከአዲሱ የቡና ግብይት ጥራትና ቁጥጥር አዋጅ ማሻሻያዎች በጥቂቱ

(ስንታየሁ ግርማ) የኢፌዴሪ መንግስት በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መጨረሻ ኢትዮጵያን በቡና ኤክስፖርት ከአለም ሁለተኛ ለማድረግ…

Logo - Federal Document Registration and Authentication Agency

የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በ2009 ዓመት 1.5 ሚሊየን ባለጉዳዮችን አስተናገደ

(የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ - መግለጫ) ኤጀንሲው በ2009 በጀት ዓመት በጉዳይ 747,521 ጉዳዮችን ለማስተናገድ…

Photo - Ethiopian coffee export in warehouse

በቡና ኤክስፖርት ሪከርድ ተመዘገበ

(ስንታየሁ ግርማ) ኢትዮጵያ 8.7 በመቶ እድገት በማስመዝገብ በአለም የመጀመሪያዋ ስትሆን ኡስቤኪስታን፣ ኔፓል፣ ህንድ፣ ታንዛኒያ፣ ጅቡቲ፣…

Photo - 400 kv Debre Markos power transmission station

በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል

(የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል - ሐምሌ 13/2009) በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት እንደሌሎች የሃገሪቱ ክልሎች ሁሉ በኃይል…

Photo - Addis Ababa - a highway at sunrise

ካፒታሊዝምን ጨርሰን ሳንገነባ ካፒታሊስቱ በዛ

(ይደነቅ ስሙ) ይህን አባባል በአንድ አጋጣሚ ከኔ በተሻለ እርከን የሚገኙና የማከብራቸው ሰው ሲናገሩት ውስጤን ቢኮረኩረው…

Photo - Government built condominium building, Addis Ababa

ከተስፋዉ በተቃራኒ ሰኬት እየናፈቀዉ የቀጠለዉ የቤቶች ግንባታ ፕሮግራም

(ኖህ ሙሴ) ባሳለፍናቸዉ አስራ ሁለት ዓመታት ስለኮንዶሚንየም ግንባታ ፕሮግራም ብዙ ከመባሉ የተነሳ ቃሉ ከህፃን እሰከ…

Photo - Merkato market in Addis Ababa, Ethiopia (Photo - Shutterstock.com)

የዴሞክራሲ አብዮትን “በኢኮኖሚ አብዮት” ማጨናገፍ አይቻልም!

ባለፈው ሳምንት "የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት - በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም” በሚል ርዕስ አንድ…

Ethio-Somali region

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከ1500 በላይ እስረኞችን ለቀቀ

(አብዱረዛቅ ካፊ/ESMMA) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት አብዲ መሀሙድ ኡመር…

Logo - Ethio-Somali television

የኢትዮ-ሶማሌ ቴሌቪዠን የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት ጀመረ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ቴሌቪዠን ጣቢያ የአማርኛ ቋንቋ…

​የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አካሄደ

(አብዱረዛቅ ካፊ) ከታህሳስ15 እሰከ ዛሬ ታህሳስ 19/2010ዓ.ም የተለያዩ ርዕስ-ጉዳዮችን ሲገመገም…

የኢትዮ-ሶማሌ የፓርቲና የክልል አመራሮች የተፈናቃዮች መልሶ ማቋቋም ውሳኔ አሳለፉ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሩና የክልሉ…

Photo - Mohamed Bile, Ethio-Somali press advisor

​የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በወጣቶች ልማት ፓኬጆች ማብራሪያ ሰጥቷል

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊና…

Photo - Ethio-Somali region mass media training

የኢትዮጵያ ሶማሌ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለዞኖች ጋዜጠኞችና የቀረጻ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለክልሉ…

Photo - Displaced people camp in Raso, Afder zone, Ethio-Somali region

በአፍዴር ዞን፤ ራሶ ወረዳ የመልሶ ማቋቋም መጠሊያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉና በራሶ…

Photo - Environment protection conference, Jigjiga

በአካባቢ ጥበቃና በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በጅግጅጋ ተጀመረ

(በአብዱረዛቅ ካፊ) ማክሰኞ ጥቅምት 28/2010 ዓ.ም. በአካባቢ ጥበቃ፤ በአረንጓዴ ልማት…

Photo - Ethio-somali elders consultation

​10ኛው የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ የጋራ ምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቅቋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) ላለፉት 5ቀናት ቀናት በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተውና የክልሉ…

Photo - Deputy PM delegation visits Ethiopian-Somali displaced people in Kolechi kebele

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ቆለቺ ቀበሌ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት  ልዑካን  ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ.…

Oromia

Photo - Lencho Leta, chairperson of Oromo Democratic Front (ODF)

”በደኖ የሚባል ቦታን ረግጨው አላውቅም” አቶ ሌንጮ ለታ

(BBC Amharic) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለአስርት ዓመታት የቆዩትና የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር መስራች የሆኑት ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ጥያቄዎችን ወደፊት በማስቀደም ፈር ቀዳጅ…

Photo - OPDO chair and deputy, Abiy Ahmed and Lemma Megersa

በኦሮሚያና በኦህዴድ 26 የመካከለኛ እርከን ሹመቶች ተደረጉ

(ሙለታ መንገሻ - ፋናቢሲ) በጨፌ ኦሮሚያ አብላጫ ወንበር በመያዝ የኦሮሚያ ክልልን በመምራት ላይ የሚገው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በዞን እና በከተማ…

Photo - OPDO chair and deputy, Abiy Ahmed and Lemma Megersa

ዶ/ር አብይ አህመድ የኦህዴድ ሊቀመንበር ሆኑ

(OBN) የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት፣ ተሳትፎ ለማጠናከር እና በክልል እና ሀገር ደረጃ የተጀመሩ ማሻሻያዎችን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ…

ከኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተጀመረው የለውጥ ጉዞና የወደፊት አቅጣጫ ለ10 ቀናት ዝርዝር ግምገማ በማድረግ ዛሬ ማምሻዉን በስኬት አጠናቋል፡፡ ግንባራችን…

Image - Three people jumping and sunset

​የህዝብ ዓላማ፣ ባንዲራው፣ ደጋፊው ወይም አክሊሉ

(Betru Dibaba) ግለሰብ እንደሚሮጥ ሁሉ ህዝብ ይሮጣል። የህዝብ ሩጫ ለዓላማው ነው። አንድ ህዝብ ሲሮጥ ዓላማው  ባንዲራውን መያዝ ሊሆን ይችላል። አንደኛው ህዝብ ደግሞ…

Photo - Ethiopia, Ambo city protest - Oct 11, 2017

በኦሮሚያ – በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ተቃውሞ ተደረገ

(እሸቴ በቀለና ሸዋዬ ለገሠ - ጀርመን ራዲዮ) በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ። የዓይን እማኞች "በሰላም ተጠናቋል" ባሉት የአምቦ ከተማ የተቃውሞ…

Photo - Oromia President Lemma Megersa

ለመታገል 4 ሚሊዬን አይደለም 400 ሰው ይበቃል ~ ለማ መገርሳ

[ክፍል አራት] - የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 10/2009 በአዳማ ከተማ በተካሄደው የክልሉ የካቢኔ የዞንና የወረዳ አመራሮች…

Photo - Oda tree

ግራ በመጋባት ውስጥ የሚፈጠር መናጋትና ማናጋት ከታሪክ ተጠያቂነት አያድንም!

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) አብዛኛውን ጊዜ ሀገር ህዝብ ነው ሲባል ይሰማል፡፡ ሀገር ዳር ድንበር፤ ወንዝ፤ ጋራና ሸንተረር፤ ባህርና ሸለቆው ሁሉ ነው፡፡ ነገር ግን…

Photo - Oromia President Lemma Megersa

ከ4000 የሚበልጡ አመራሮችን አራግፈናል ~ ለማ መገርሳ

[ክፍልሶስት] - የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ በዚህ ሳምንት በአዳማ ከተማ በተካሄደው መድረክ ላይ የተናገሩት ንግግር፡፡ (ከአፋን ኦሮሞ ወደ አማርኛ…

Photo - Oromia President Lemma Megersa

ከኛ ጎን ለመሰለፍ ማንም ከማንም የማንነት ሰርተፍኬት እውቅና ሰጪ አያስፈልገውም ~ ለማ መገርሳ

[ክፍል ሁለት] የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ በአዳማ ያደረጉት ንግግር፡፡ (ከአፋን ኦሮሞ ወደ አማርኛ በHornAffairs የተተረጎመ) እዚሁ እኛ መሀል ሆኖ፡ ያመጣነውን…

Eritrea

ህልሜና የኤርትራ ነባራዊ ሁኔታ

(አማኑኤል አለማየሁ) ወደ ሰማይ ቀና ብየ ሳይ እጅግ የጠቆረ ደመና እና ጥላሸት የመሰለ ካፊያ ያካፋል፡፡…

Photo - An Eritrean tank destroyed in a battle with Ethiopian troops around Barentu town on May 20, 2000 [Getty Images/AFP]

በኢትዮ-ኤርትራ የወሰን ግጭት መፍትሄ ዙርያ

(አማኑኤል አለማየሁ (ደጀና) የኤርትራ መንግስት ኢትዮጲያን የወረረው የመሬት ይገባኛል ጥያቄው በንግግር ወይንም በድርድር ቢበዛም በአለማቀፍ…

Photo - Legese Tafere and Georgo Tafere

ሊገዳደሉ ከአንድ ጦር አውድማ የተገኙ ወንድማማቾች

(BBC - Amharic) በኢትዮጵያና ኤርትራ መሃከል የተደረገው ጦርነት በወንድማማቾች መካከል የተደረገ ጦርነት ስለመሆኑ ብዙዎች ጽፈዋል።…

Photo - An Eritrean tank destroyed in a battle with Ethiopian troops around Barentu town on May 20, 2000 [Getty Images/AFP]

ያልተመጣጠነው “ተመጣጣኝ ፖሊሲ” እና መዘዙ

ኢህኣዴግ ከደርግ ውድቀት ማግስት በኣንድ በኩል የሚገነባው የኣገር መከላከያ ሰራዊት የሁሉም ብሄር ተዋጽኦ ያካተተ ለማድረግ…

Photo - Col Bezabh Petros in Eritrea after capture

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 7 | መቼም ቢሆን የማይዘነጉት የአየር ኃይላችን ባለዉለታዎች  

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የቀደሙ ክፍሎች ለማንበብ በዚህ ሊንክ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ ማግኘት…

History

Image - Two people reaching one another across the aisle

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት ተጠፍሮ ከዘውጉ፣ ወይ ከብሄሩ፣ ወይ ከጎሳው ኣሻግሮ…

Photo - PM Abiy Ahmed speaking in Mekelle, Martyr's hall, April 13, 2018

የመደመር ቀና ሃሳቦን ለዘለቄታው የሚፀና መንገድ! (ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን)

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) ይድረስ ለተከበሩ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አስቀድሜ የሃገራችን መሪ ከሆኑበት ጊዜ አንስቶ የሰሯቸውን ስራ እና ለከወኗቸው መልካም ተግባራት ያለኝን ጥልቅ አክብሮት…

Photo - Legese Tafere and Georgo Tafere

ሊገዳደሉ ከአንድ ጦር አውድማ የተገኙ ወንድማማቾች

(BBC - Amharic) በኢትዮጵያና ኤርትራ መሃከል የተደረገው ጦርነት በወንድማማቾች መካከል የተደረገ ጦርነት ስለመሆኑ ብዙዎች ጽፈዋል። የአቶ ታፈረ ቤተሰብ እውነታ የዚህ አሳዛኝ እውነታ…

የተሃድሶ እንቅስቃሴና ታጋይ መለስ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ትግል

(ህዳሴ ኢትዮጵያ) አገራችን ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ እንደመሆንዋ መጠን ስለ ሰው ታሪክ ስለ ማህበረሰብ ታሪክ ሲወሳ ኢትዮጵያም ኣብራ እንደምትወሳ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡…

‹‹ይሄ ድርጅት አይፈርስም››

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) ጊዜው እንዴት ይሮጣል? ታጋይ መለስ ዜናዊ ከሚወደው እና ከኖረለት ህዝብ የተለየው በዚሁ የነሐሴ ወር የዛሬ አምስት አመት ነበረ፡፡ የታጋይ መለስ…

identity politics

Photo - Mekonen Zelelew - Official of TAND party

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት አመሰራረት እና አቋሞች- ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንጂ…

Image - Two people reaching one another across the aisle

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት ተጠፍሮ ከዘውጉ፣ ወይ ከብሄሩ፣ ወይ ከጎሳው ኣሻግሮ…

Photo - Yemane Kassa, Daniel Berhane and Zeray Woldesenbet discussion on HornAffairs, Dec 2018

አወዛጋቢው የክልል ድንበሮችና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ረቂቅ ህግ ሲፈተሽ (Video)

የህገመንግስት ምሁራኖቹ ረ/ፕ የማነ ካሳና ዘርዓይ ወልደሰንበት በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበው የአሰተዳደራዊ ወሰኖችና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ ህግ አስመልክቶ ከሆርን አፌይርስ ጋር…

Photo - Scholars debate on Raya (Tigray) issues, Oct. 26, 2018

የራያ ምሁራን ክርክር በራያ ጉዳዮች፣ ፍላጎቶችና መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ (Video)

ሆርን አፌይርስ በቅርቡ በአላማጣ የሰው ሞት ያስከተለውን ግጭት ምክንያት በማድረግ፤ የራያ (ትግራይ) ተወላጅ የሆኑ 3 ምሁራንን ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ በመጋበዝ፤ በአካባቢው ጥያቄዎች፣ ባህርይና…

ዳኛ ዘርዓይ ወ/ሰንበት ስለወልቃይት የጻፉትን አስመልክቶ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት እየታየ በሚገኘው በነብርሀኑ ሙሉ መዝገብ ላይ ተከሳሾች ከዳኞቹ አንዱ የሆኑት ዳኛ ዘርዓይ ወ/ሰንበት እንዲነሱ ጥያቄ አቅርበው…