ባለፈው ማክሰኞ (ሰኔ 20/2009) ለፌዴራል መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ የፀደቀው እና ሐሙስ (ሰኔ 22/2009) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው፤ “የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ” ረቂቅ ሰነድ እዚህ አትመነዋል።

ሰነዱ በPDF ፎርማት በመሆኑ ዳውንሎድ ለማድረግ  ይህንን ይጫኑ

**********

Published by Daniel Berhane

Daniel Berhane

3 replies on “ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ያለው ልዩ ጥቅም – አዋጅ ረቂቅ [PDF]”

 1. አዋጁ ላይ ችግር የለብኝም። አዲስ አበባ ከተማ በኦሮሚያ ክልል ላይ የሰፈረች በመሆኗ ህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጠው ጥቅም መከበር አለበት። ይህ ጥቅም ግን መከበር ያለበት በከተማው በጀት የሚተዳደር ሶስት ግዙፍ መዋቅር አስተዳደሩ፣ ጉባኤ እና የጋራ ም/ቤት በማዋቀር መሆን የለበትም። ሶስት የተለያዩ ግዙ ማዕከልን በገንዘብ የሚያስተዳድር ከተማ ት/ቤት፣ መኖሪያ ቤት፣ ጤና ተቋም፣ መንገድ፣ ወዘት በምኑ ነው የሚገነባው። ለሶስት ተቋም አለቆችና ባለሟሎቻቸው ጭለማ መስተዋት V8 እና ዘመናዊ ቢሮ እስከ ቁሳቁሱ፣ ደሞዝ፣ ስራ ማስኬጃ፣ ባለስልጣን ወጪ ሸፉኖ የሰፊውን ኦሮሞ ጥቅም ማስከበር ይከብዳል።

  የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብት ቅድሚያ ተሰጥቶ የተከበረባት የ1990ዎች እና 2000ዎችን ኢትዮጵያ ያስተዳደረ ስርአት ትክክል ነበር እላለሁ። ሆኖም በ2010ዎች የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአለም አቀፍ ጂኦፖለቲክስ በመረዳት ተወዳዳሪ የሎላቸው እና ከወቅቱ አለም አቀፍ ተቀባየነት ያለው ገዥ አስተሳሰብ ጋር ለመራመድ ስልት ቀይሰው በሃገራችን ወደተግባር ለማስገባት የማይቦዝኑት መለስ ዜናዊ በህይወት ቢኖ በአውሮፓ፣ አውስትራሊያና አሜሪካ (Trump) የበላይነት እየያዘ ከመጣው Populist-Nationalism ዘመን የዚህ አይነት አዋጅ ተግባር ላይ ይውል ነበር ብዬ አላስብም። መለስ ሃሳቡን በ1980፣ 90ና 2010ሮች ሊደግፈው ይችል ይሆናል፣ እርግጠኛ ነኝ በ2010ቹ Populist-Nationalism የአለም መርህ በሆነበት ዘመን የዚህ አስተሳሰብ መሪዎችን ልክ እንደ ቦና ፓርቲዝምና ግዜ ያለፈበት አስተሳሰብ መሪች የሚል አዲስ ስም ሰጥቶ ሁሉን አሳምንኖ አስተሳሰቡን ይደፍቅ ነበር። ለዚህም ነው ሁሌም የምናፍቀው!

  በርግጥ ዶናልድ ትራምፕ ከ10 አመት በፊት ነበር ለፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር ወስኖ የነበረው። ሆኖም የሱ Populist-Nationalism አስተሳሰብ በወቅቱ 10% ድጋፍ እንደማያስገኝለት ሲረዳ ራሱን ከምርጫ አገለለ። ዛሬ የግሎባላይዜሽን አስተሳሰብ መዳከምን ሲረዳ ደግሞ እድሜያቸውን ሙሉ በፓለቲካ ያሳለፉትን ዘርሮ የብዙሃኑን ድምፅ ማግኘት ችሏል።

  ውይይቶች ከህግ አንፃር ተገቢ ከሆነው የኦሮሚያ ልዩ መብት ባለፍ አሁን በአለማችን ሰፊ ድጋፍና ተቀባይነት እያስከኘ ካለው መርህ አንጻር ቢቃኝ ይበልጥ ይጠቅማል። በዚህ ግሎባላዜሽን ለPopulist-Nationalism ቦታውን አየለቀቀ ባለበት አለም በእውነት እኛ አገር ጋር narrowest-regionalism ብዙ የተሻለ ውጤት ይኖረው ይሆን? ትናንት እሺ፤ ዛሬ ግን እንጇ!!!!

 2. i don’t believe we are going way backward from the fast advancing world. Our world, now a days, is erasing lines and borders on its way to border less regions. Countries are doing everything possible to minimize their difference and build a better continent..and possibly better world rooted on their commonalities. God knows what is wrong with us, we seem to be busy of searching for issues that highlights our difference than stressing on our unity.Let alone divided, being together, Ethiopia is still among the weakest and poorest . One can imagine what will be next given the way we are heading.

  Given the fact that we (all Ethiopians) have been through a lot of sorrow. we were expected to work on our unity and peace and make sure that sorrow will end forever. But what is being seen, i believe, is the exact opposite. and now, its time for the price to pay. This actually have been happening through out the entire history of Ethiopia. citizens have always fought against external invaders. but after the invasion is gone,instead of respecting each other and unite, the fight continues among themselves. and there comes the bloodshed. a penalty by GOD!
  ….

 3. It looks like messing up the region and city admin. No distinction point between the regional admin and city admin. The draft proclamation ruining independent action by both. It needs clear cut justification as well as law that can be practicable. The draft as of me will soon be a cause for conflict and paralyzed region and Finfinne. I agree with certain points, but some might not become practicable. This needs careful investigation and analysis then. The draft law also hid the reality that Ethiopia needs a capital city which accommodate all others’ rights and well being. From now on, if this draft get consent, Ethiopia likely loss a capital. And also the draft proclamation vests right for amendment and so on peoples’ representatives, Guba’ea, and so on. It completely avoids the involvement of government head and ministerial counsel. Thus, before enforcement of this law, it needs refinement and dialogue allover the country. As of me, the proclamation should not mess up responsibilities and roles of city admin and Oromia region. i will add more,….

Comments are closed.