የራያ ምሁራን ክርክር በራያ ጉዳዮች፣ ፍላጎቶችና መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ (Video)

ሆርን አፌይርስ በቅርቡ በአላማጣ የሰው ሞት ያስከተለውን ግጭት ምክንያት በማድረግ፤ የራያ (ትግራይ) ተወላጅ የሆኑ 3 ምሁራንን ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ በመጋበዝ፤ በአካባቢው ጥያቄዎች፣ ባህርይና መፍትሔዎች ላይ አርብ ጥቅምት 16/2011 ውይይት አካሂዷል።

ዶ/ር ሙለታ ይርጋ (ኢኮኖሚስት)፣ ረ/ፕ የማነ ካሳ (የሕገ-መንግስት ምሁር)፣ አብርሃ መሰለ (የሰብዓዊ መብቶች ምሁር) ከሆርን አፌይርስ አዘጋጅ ዳንኤል ብርሃነ ጋር ተወያይተዋል።

Watch video

********

Daniel Berhane

more recommended stories