መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1)

– በኢሲኤው የሚዲያዎች ስብሰባ ላይ በኢሳት ቲቪው ሲሳይ አጌና ላይ ያደረጉት ተቃውሞ
– በጎንደር የተጋሩ መፈናቀል ላይ አረጋዊ በርኸ የያዙት አቋም
– የህወሓትን ትጥቅ ትግል ስለተቀላቀሉበት እና ስለለቀቁበት ሁኔታ

 

 

 

Daniel Berhane

more recommended stories