የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከ1500 በላይ እስረኞችን ለቀቀ

(አብዱረዛቅ ካፊ/ESMMA) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት አብዲ መሀሙድ ኡመር ከ1500 በላይ ታራሚዎች በይቅርታ ለቋቸዋል።.

Logo - Ethio-Somali television
የኢትዮ-ሶማሌ ቴሌቪዠን የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት ጀመረ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ቴሌቪዠን ጣቢያ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት መጀመሩንና ይህም የቴሌቪዥንኑን ተመልካች.

​የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አካሄደ

(አብዱረዛቅ ካፊ) ከታህሳስ15 እሰከ ዛሬ ታህሳስ 19/2010ዓ.ም የተለያዩ ርዕስ-ጉዳዮችን ሲገመገም የነበረውን የኢሶህዴፓ (የኢትዮጲያ-ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ.

የኢትዮ-ሶማሌ የፓርቲና የክልል አመራሮች የተፈናቃዮች መልሶ ማቋቋም ውሳኔ አሳለፉ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሩና የክልሉ ካቢኔ አባላት የክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር.

Photo - Mohamed Bile, Ethio-Somali press advisor
​የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በወጣቶች ልማት ፓኬጆች ማብራሪያ ሰጥቷል

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊና የክልሉ ፕሬዝዳንት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አማካሪ.

Photo - Ethio-Somali region mass media training
የኢትዮጵያ ሶማሌ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለዞኖች ጋዜጠኞችና የቀረጻ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለክልሉ ዞኖችና ወረዳች የሚሰሩ ጋዜጠኞችና የካመራ.

Photo - Displaced people camp in Raso, Afder zone, Ethio-Somali region
በአፍዴር ዞን፤ ራሶ ወረዳ የመልሶ ማቋቋም መጠሊያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉና በራሶ ወረዳ የኢትዮጵያ ሶማሌ ወገኖች የምግብ፤.

Photo - Environment protection conference, Jigjiga
በአካባቢ ጥበቃና በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በጅግጅጋ ተጀመረ

(በአብዱረዛቅ ካፊ) ማክሰኞ ጥቅምት 28/2010 ዓ.ም. በአካባቢ ጥበቃ፤ በአረንጓዴ ልማት ሥራዎችና እንድሁም በደን ጭፍጭፋ፤ በአፈር.

Photo - Ethio-somali elders consultation
​10ኛው የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ የጋራ ምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቅቋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) ላለፉት 5ቀናት ቀናት በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተውና የክልሉ ልማት፣ ሰላምና መልካም አስተዳደር እንቅስቃሴዎችን.

Photo - Deputy PM delegation visits Ethiopian-Somali displaced people in Kolechi kebele
በም/ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ቆለቺ ቀበሌ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት  ልዑካን  ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ.