ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2

– ለውጥ አመጣን የሚሉት ሀይሎች ለውጡን ሀይጃክ ያደረጉ ናቸው።
– ትግራይ እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው።
– ደካማ ፌዴራል መንግስትና ጠንካራ ክልሎች እንዲኖሩ መስራት ያስፈልጋል።
– አዲስ አበባ ያለው ነገር መልክ ሳይዝ ትግራይን ማልማት አይቻልም።

 

 

Daniel Berhane

more recommended stories