የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም የባለቤትነት መብትን ያካተተ ስለመሆኑ ሶስት ህገ መንግስታዊ ምክንያቶች

(Betru Dibaba) ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለው ልዩ ጥቅም በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 49(5) መደንገጉ ልዩ ጥቅሙ ከባለቤትነት መብት በታች የሚመስላቸውና ከአንቀጹ ጋር የማይስማሙ አሉ። ነገር ግን፣ ልዩ ጥቅም የባለቤትነት መብትን ያካተተ ስለመሆኑ የሚከተሉት ሶስት ምክንያቶች ማሳያ ናቸው። 1/ በህገ መንግስቱ አንቀጽ 49(5) [ልዩ] ‘ጥቅም’ (interest) የሚለው ቃል በBlack’s Law Dictionary [the legitemate legal dictionary] […]

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ግዛት ለመሆን የኦሮሚያ ግዛት መሆን እንዳለባት

(Betru Dibaba) ይህ ጽሁፍ አዲስ አበባ ከህገ መንግስቱ አንጻር ያለችበትን ሁኔታ (status quo) ለማስረዳት ተጻፈ። የኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 2፣ ስለ የኢትዮጵያ የግዛት ወሰን፣ የኢትዮጵያ የግዛት ወሰን የፌደራሉን አባሎች ወሰን የሚያጠቃልል ሆኖ በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሰረት የተወሰነዉ ነዉ፤ በማለት ይደነግጋል። አያይዘን መረዳት ያለብን የፌደራሉን አባላት ዝርዝር ነዉ። አንቀጽ 47 (1)፣ የፌደራል መንግስት አባላትን እንዲህ ይዘረዝራል፤ […]

የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

የኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበውን የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ ሰነድ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። የኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ ያወጣው መግለጫ እንዲህ ይነበባል።  የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ ህወሀት/ኢህአዴግ በ100 ፐርሰንት […]

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ያለው ልዩ ጥቅም – አዋጅ ረቂቅ [PDF]

ባለፈው ማክሰኞ (ሰኔ 20/2009) ለፌዴራል መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ የፀደቀው እና ሐሙስ (ሰኔ 22/2009) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው፤ “የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ” ረቂቅ ሰነድ እዚህ አትመነዋል። ሰነዱ በPDF ፎርማት በመሆኑ ዳውንሎድ ለማድረግ  ይህንን ይጫኑ። — **********

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡ ህገ-መንግሥቱም የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የቃል-ኪዳን ሰነድ ሲሆን ዓላማውም በሕዝቦች መፈቃቀድና ፍላጎት እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለማጎልበት እንዲቻል በጋራ ያፈሯቸው እሴቶችና ሃብቶች እንዲሁም ትስስሮች እንዳሏቸው በማመን በታሪካቸው ሂደት ውስጥ ያጎለበቷቸውን የጋራ ጉዳዮች ይበልጥ ለማበልፀግና የተዛቡ ግንኙነቶችንም በማረም አንድ […]

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ

[የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ቃልአቀባዮች ይህንን ሰነድ በድፍኑ አናውቀውም በማለት ለማረጋገጥ ያልፈቀዱ ቢሆንም፤ በሰነዱ ላይ ካለው የአንባቢያን ፍላጎት አንጻር አትመነዋል።] መጋቢት 2009 ዓ.ም. ፊንፊኔ/አዲስ አበባ 1/ መግቢያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢፌዲሪ) ሕገ መንግስት አገሪቱ ፌዴራላዊ የአስተዳደር ሥርዓትን እንደምትከተል በመደንገጉ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት ዲሞክራሲያዊ የፌደራል ስርዓት ለመገንባት የተደረጉት ጥረቶች አንድነትን በልዩነት ውስጥ ለመገንባት የኢትዮጵያ ብሔር፣ […]

ሕገ-መንግስቱን በሚጥስ አዋጅ የኦሮሚያን “ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም” ማስከበር አይቻልም

ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚለው ፅሁፍ የአዲስ አበባ ከተማ ገና ከአመሰራረቷ ጀምሮ የኦሮሞን ሕዝብ መብትና ተጠቃሚነት ያላረጋገጠች መሆኗንና ማስተር ፕላኑ ደግሞ ይሄን የሚያስቀጥል ስለመሆኑ፣ “የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማቋረጥ ስህተትን እንደ መሳሳት ነው” በሚለው ፅሁፍ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ ለተከሰተው […]

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 – የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት መግቢያ ላይ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መጪው የጋራ እድላችን መመስረት ያለበት ከታሪካችን የወረስነውን የተዛባ ግንኙነት በማረምና የጋራ ጥቅማችንን በማሳደግ ላይ መሆኑን በመቀበላቸው፣ ሕገ-መንግስቱ ለብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ መብቶች እውቅና የሰጠ፣ አንድ […]