የትግራይና የአማራ ሽማግሌዎች ጉባዔ ላይ የተነሱ ነጥቦች

(ይህ ጭማቂ ቅዳሜ ማታ ጉባዔው ባለቀ በሁለት ሰዓት ውስጥ የተጠናቀረና በግል የፌስቡክ ገጼ ያቀረብኩት የነበረ ሲሆን፤ በአንባቢ ጥያቄ መሰረት እዚህ አትመነዋል። ተጨማሪ ሪፖርት በተቻለ ፍጥነት እናቀርባለን።) በመቐለ አርብና ቅዳሜ በተካሄደው የአማራና ትግራይ ሽማግሌዎች ጉባዔ ላይ የተነሱ ነጥቦች:- * ከአማራ ክልል ሽማግሌዎች ወገን “የማንነት ጥያቄ” አለመመለሱ ለግጭት ምክንያት ሆኗል የሚል ተደጋግሞ የተነሳ ሲሆን፤ ቁርጥ ያለ ውሳኔ […]

በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል

(የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል – ሐምሌ 13/2009) በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት እንደሌሎች የሃገሪቱ ክልሎች ሁሉ በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ በዚህ ረገድ በተለይም ለኃይል ስርጭቱ ወሳኝ ሚና ያላቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ተገንብተው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ ለአብነትም ባለ 400 ኪ.ቮ አቅም ያላቸው የባህርዳር ሁለት እና ደብረማርቆስ፣ ባለ 230 ኪ.ቮ […]

የአፍሪካ ህብረት ለቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና መለስ ዜናዊ ሀውልት እንዲቆምላቸው ወሰነ

29ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ በስኬት ተጠናቋል፡፡ መሪዎቹ በስብሰባው ማጠናቀቂያ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና ለቀድሞው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ህብረት መታሰቢያ ሃውልት እንዲቆምላቸው መሪዎቹ ወስነዋል፡፡ ይህ ለኢትዮጵያውያን ታላቅ ድል ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ስርዓትና ጊዜ ለአፍሪካውያን ታማኞች መሆናቸውን ያረጋገጠ ውሳኔ ነው፡፡ አፍሪካውያን በመሪዎቻቸው አማካኝነት፣ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት እንዲሁም ለአፍሪካ ህብረት […]

የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

የኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበውን የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ ሰነድ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። የኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ ያወጣው መግለጫ እንዲህ ይነበባል።  የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ ህወሀት/ኢህአዴግ በ100 ፐርሰንት […]

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ያለው ልዩ ጥቅም – አዋጅ ረቂቅ [PDF]

ባለፈው ማክሰኞ (ሰኔ 20/2009) ለፌዴራል መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ የፀደቀው እና ሐሙስ (ሰኔ 22/2009) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው፤ “የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ” ረቂቅ ሰነድ እዚህ አትመነዋል። ሰነዱ በPDF ፎርማት በመሆኑ ዳውንሎድ ለማድረግ  ይህንን ይጫኑ። — **********

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡ ህገ-መንግሥቱም የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የቃል-ኪዳን ሰነድ ሲሆን ዓላማውም በሕዝቦች መፈቃቀድና ፍላጎት እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለማጎልበት እንዲቻል በጋራ ያፈሯቸው እሴቶችና ሃብቶች እንዲሁም ትስስሮች እንዳሏቸው በማመን በታሪካቸው ሂደት ውስጥ ያጎለበቷቸውን የጋራ ጉዳዮች ይበልጥ ለማበልፀግና የተዛቡ ግንኙነቶችንም በማረም አንድ […]

ኢትዮጲያን መልሶ የቀይ ባሕር ሀይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል ~ ጻድቃን ገብረትንሳኤ [+Audio]

በስራ ላይ ያለው የብሔራዊ ደህንነትና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በቀይ ባህር ላይ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ለኢትዮጲያ ያላቸውን አንድምታ ታሳቢ ያላደረገ እና ችግር ያለበት ነው በማለት ሌተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሣኤ ተቹ። የቀድሞው የሀገር መከላከያ ኤታማጆር ሹም ጻድቃን ገብረትንሣኤ ይህን የተናገሩት ከመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በቅርቡ ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ነው። ጋዜጣው የጻድቃንን አስተያየቶች በከፊል ያላቀረባቸው ቢሆንም፤ ሆርን አፌይርስ ሙሉ […]

የኢህአዴግ አመራር “የበላይነት” የሚባል የለም ብሎ ደምድሟል – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል [+Video]

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ የበላይነት የሚባለው ስሞታ <<ምክንያቱ ፖለቲካዊ [ስለሆነ] ምላሹም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ላልገባው በማብራራት፣ ሆን ብሎ የሚለውን ደግሞ በመግጠም መስተካከል ያለበት ነው፡፡… እንደ ኢህአዴግ “የበላይነት” የሚባል ነገር የለም ተብሎ ተደምድሟል፣ አለ ብሎ ሲያነሳ የነበረም ሳይቀር ማለት ነው፡፡ አንዳንዱ ሆን ብሎ ፖለቲካዊ አጀንዳ ስላለው አንዳንዱ የራሱን ድከመት ለመሸፈን አሻግሮ Divert ለማድረግ (externalization) ተብሎ የመጣ ጉዳይ […]

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 – የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት መግቢያ ላይ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መጪው የጋራ እድላችን መመስረት ያለበት ከታሪካችን የወረስነውን የተዛባ ግንኙነት በማረምና የጋራ ጥቅማችንን በማሳደግ ላይ መሆኑን በመቀበላቸው፣ ሕገ-መንግስቱ ለብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ መብቶች እውቅና የሰጠ፣ አንድ […]

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስለ ባቡር ኔትወርክ በዓድዋ ያደረጉት ንግግር[+audio]

እኔ እርግጠኛ ነኝ ….. ምናልባት በኛ እድሜ ላይደርስ የሚችል ነገር ካልሆነ በስተቀር ….. ኢትዮጲያ የእድገት ጉዞ ጀምራለች፤ ያ የእድገት ጉዞ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ባቡር ጊዜውን ጠብቆ እዚህ ዓደዋ ላይ እንደሚደርስ ጥያቄ የለውም፡፡ አሁን ጥያቄው ምን አቅም አለን እንዴት አድርገን እናደርሳለን ፍላጎት ብቻውን ውጤት ስለማይሆን፡፡ ፍላጎት ጥሩ ነው፤ ራዕይ ማስቀመጥ ጥሩ ነው፡፡ ራዕይ አለን ነገር […]