Photo - Kidane Amene - Coordinator of Baitona party
ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 – ለትግራይ.

Photo - Yemane Kassa, Daniel Berhane and Zeray Woldesenbet discussion on HornAffairs, Dec 2018
አወዛጋቢው የክልል ድንበሮችና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ረቂቅ ህግ ሲፈተሽ (Video)

የህገመንግስት ምሁራኖቹ ረ/ፕ የማነ ካሳና ዘርዓይ ወልደሰንበት በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበው የአሰተዳደራዊ ወሰኖችና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን.

Photo - Prime Minister Hailemariam Desalegn
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስለ ባቡር ኔትወርክ በዓድዋ ያደረጉት ንግግር[+audio]

እኔ እርግጠኛ ነኝ ….. ምናልባት በኛ እድሜ ላይደርስ የሚችል ነገር ካልሆነ በስተቀር ….. ኢትዮጲያ የእድገት.

Photo - Getachew Reda
Video | የመንግሥት ቃለ-አቀባይ ጋዜጣዊ መግለጫ

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ:- ከኤርትራ ጋር ስለነበረው ግጭት፣ ከአልሸባብ ጋር ስለነበረው.

[Audio] ሚ/ር ጌታቸው ረዳ:- በተቃውሞና በሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው የገቡ ናቸው ማለት አይቻልም።

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የሰጡት ፕሬስ ኮንፈረንስ የድምጽ ቅጂ አትመናል፡፡.

የጀርመን ሬድዮ ስለምርጫው ከሶስት ጋዜጠኞች ጋር ያደረገው ውይይት (+Audio)

የጀርመን ሬድዮ አማርኛ አገልግሎት አምስተኛውን ዙር የፌዴራልና የክልል ምርጫ በተመለከተ ከሶስት ጋዜጠኞች ውይይት አድርጎ ነበር።.

አባይ ፀሐዬ – ‘ልክ እናስገባችዋለን’ የተባለች ቃል ከየት እንደተወሰደች አላቃትም’ (ጽሑፍና ቪዲዮ)

ክቡር አቶ አባይ ፀሐዬ የህ.ወ.ሓ.ት/ኢህአዴግ መስራች አባል ታጋይና በአሁኑ ግዜ በሚኒስትር ማአርግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር.

በጦርነቱ ወቅት በመሣሪያ ግዥ ላይ የመለስ ዜናዊ ተቃውሞ አገር ለመጉዳት አልነበረም – ጄ/ል ጻድቃን [+video]

የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት አፈጻፀም ሂደት ላይ የነበራቸው አቋም በወቅቱ ከነበረው የጋራ.

ከቀድሞ ሠራዊት ‹‹ክሬም›› የሆነውን ክፍል እንዲቀጥል አድርገናል – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

የደርግ ሥርዐት መገርሰስን ተከትሎ የቀድሞው ሠራዊት እንዲበተን ቢደረግም 9,000 ገደማ ወታደራዊ ኤክስፐርቶች የአዲሱ መከላከያ ሠራዊት.

በሽረ ጦርነት ዋዜማ ሻዕቢያ ተስፋ ቆርጦ ነበር – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

* የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለሻዕቢያ አሉታዊ የሆነ አቋም ያለማቋረጥ ይይዙና ይወተውቱ ነበር * የህወሓት/ኢህአዴግ.