‘አንድነት’ ፓርቲ፡- የሕዳሴ ግድብ ባለቤት አልተለየም (+video)

(ከበደ ካሳ) አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የኢትዮጵያ መንግስት የአባይን ጉዳይ የፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረጉን እንዲያቆም.

መንግስት፡- “የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል”

* በግብፅም ሆነ በሌላ ማንኛውም ወገን የሚቀርብ የግድቡን ግንባታ የማዘግየት ወይንም ከነአካቴው የማቋረጥ ነገር ፈፅሞ.

Brief | የፕ/ር መስፍን የ‹አባይ ጦርነት› ግልብ ትንተናና ምክር

(Daniel Berhane) ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ባለፈው እሮብ ከአባይ ጉዳይ በተያያዘ የጦርነት ቅስቀሳን ለመገሰጽና የግብጽን የጦር ሀያልነት.

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቦትስዋናን አሸነፈ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2014ቱ የብራዚል የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የቦትስዋና አቻው አሸነፈ። በጨዋታው ጌታነህ ከበደና.

‹መድረክ›| ያለፈው ሰልፍ ድራማ ሊሆን ይችላል – እኛም አቅደናል

የ‹መድረክ› መሪዎች ‹ሰማያዊ› ፓርቲ ባለፈው ሳምንት ያካሄደው ሰልፍ አፈቃቀድና አዘጋገብ ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እንዲሁም እነሱም.

የፌዴራሉ ካቢኔ የ155 ቢ. ብር በጀት አዋጅ ረቂቅ አፀደቀ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 30/2005  ባካሄደው 49ኛው መደበኛ ስብሰባ የ2006 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት.

የውጭ ጉዳይ ሚ/ር የግብጽን አምባሳደር ጠርቶ ማብራሪያ ጠየቀ

ኢትዮጵያ በመከባበርና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እንደምታራምድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ.

የህዳሴ ግድብ የኤክስፐርቶች ቡድን ሪፖርትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የአለም አቀፍ የባለሞያዎች ቡድን ባቀረበው ሪፖርት ላይ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ.

የአባይ ወንዝ ተፈጥሯዊ አቅጣጫ ዛሬ በይፋ ተቀየረ።

(ባሃሩ ይድነቃቸው) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አመቺነት የአባይ ወንዝን ተፈጥሯዊ አቅጣጫ የማስቀየር ስራ ሲከናወን.

ግንቦት 2ዐን በማስመልከት ከኢህአዴግ የተሰጠ መግለጫ

22ኛውን የግንቦት 2ዐ ድል በማስመልከት ከኢህአዴግ ም/ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ በጋራ ተሳትፏችን የተጀመረው የዴሞክራሲ፣ ልማትና፣ ሰላም.