አባይን የመጠቀም መብታችን

(በስንታየሁ ግርማ) ምንም እንኳን አብዛኛው ግብፃውያን አባይን በተመለከተ የቀድሞ አቋማቸው እየተቀየረ ቢሆንም እንዳንዶች በድሮው የተንሸዋረረ ሀሳብ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ለመጥቀስ ያህል የህዳሴው ግድብ ሙሉ ስምምነት እስከሚደርስ ድረስ ግንባታው ለምን እንዳልተቋረጠ ከኢትዮጵያ መንግስት ማብራሪያ ጠይቀናል የሚለው ይገኝበታል፡፡ ከዚህ በመነሳት ከአለም አቀፍ ህግ አኳያ ወንዙን የመጠቀም መብታችን ምን ይመስላል የሚለውን ማየት ተገቢ ነው፡፡ አንዳአንድ ግብፃውያን የቀኝ ጊዜ ውሎችን […]

‘ኢትዮጵያ  የአባይ ወንዝን መጠቀሟን አጠናክራ ትቀጥላለች’ አቶ መለስ ዓለም

(የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር – ፕሬስ መግለጫ) ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ፍትሐዊ  እና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ፣  ዓለም ዓቀፍ ህግን አክብራ የአባይ/ናይል ወንዝን የህዝቧን የአሁን እና የወደፊት ትውልድ ፍላጎት ለማሳከት መጠቀሟን አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ገለጹ። ቃል አቀባዩ ዛሬ በሰጡት ጋዜጠዊ መግለጫ እንደገለፁት ኢትዮጵያ የራሷን የተፈጥሮ ሀብት ለመጠቀም የማንንም ፈቀድ አትጠይቅም። የታላቁ […]

የህዳሴው ግድብ እና አለም አቀፍ ህግ

(በስንታየሁ ግርማ)  የአሜሪካው ሁቨር ግድብ እ.ኤ.አ በ1929 እና በ1930ዎቹ በአሜሪካ ተከስቶ የነበረው የኢኮኖሚ ድቀት ወቅት የተገነባ ግድብ ነው፡፡ ግድቡን ለመገንባት በ10000ዎች የሚቆጠሩ አሜሪካኖች የተሳተፉ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተሰውተዋል፡፡ ግድቡ ለኔቨዳ ለአርዞንያ እና ለካርፎርኒያ ወዘተ ምእራብ ግዛቶች ዋነኛ የሀይል እና የብልፅግና ምንጭ ሲሆን በየዓመቱ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ቱሪስቶች መናኽሪያ በመሆን በአሜሪካ ብልፅግናም ከፍተኛ አስተዋፆኦ አድርጓል፡፡ በተለይም […]

ትናንት በእነእንትና መንደር “ግድቡ አይሳካም” – ዛሬስ?

የዱር እንስሳትን አብዝቶ የሚወድ አንደ ሰው ነበር አሉ፡፡ ይህ ሰው ይሄንን ፍቅሩን የሚያስታግሰው ወደ እንስሳት መኖሪያ ፓርክ በመሄድ ነበር፡፡ እናም አንድ ቀን እንደለመደው ወደ አንድ የእንስሳት መጠለያ አመራ፡፡ በዚያ የእንስሳት ፓርክ ውስጥም አይኑ አንድ አስገራሚ ነገር ላይ ያርፋል። በጣም ትልቅና ግዙፍ ዝሆን በትንሽ ቀጭን ገመድ ታስሮ ቆሟል። ስላየው ነገር ተገርሞ የፓርኩን አስጎብኚ ጠየቀው “እንዴት ይህ […]

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የአባይ ወንዝን ለመጠቀም የደረሱት ስምምነት ሰነድ ሙሉ ቃል እና ማብራሪያ

ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር ወደ ፖለቲካ ኮሚቴ ከፍ በማድረግ ለወራት የዘለቀ ድርድር በሶስቱ አገራት ረዕሰ መዲናዎች ላይ ሲያካሂዱ ቆይተዋል። እነዚህ ድርድሮችም ፍሬ አፍርተው አገራቱ የአባይ ወንዝን ዓለም አቀፍ መርህዎችን ተከትለው ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ስምምነት ትናንት በሱዳን ካርቱም ተፈራርመዋል። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ በግብፅ ፕሬዚዳንት […]

ነውጠኛ ሄሊኮፕተር ያደመቀው በዐል (+video)

ዕለቱ 9ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን እና የሕገ-መንግስታችን 20ኛ የልደት በዓል የሚከበርበት ህዳር 29፤ ቦታው ደግሞ ለዚሁ በዓል ተብሎ በፍጥነት እንዲደርስ የተደረገው የአሶሳ ከተማ ስቴድየም ነው፡፡ የኢ.ፌ.ድሪ ጠቅላላ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ የፌደሬሽን እና የሕዝብ ተወካዮችን ምክር ቤቶች አፈ ጉባኤዎች፣የጎረቤት ሀገራት መሪዎች፣ ሚኒስቴሮች፣ የውጭና የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች፣ የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የባህል ቡድኖች…ብቻ ምን አለፋችሁ ኢትዮጵያ […]

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች [ከጥቅምት 12 – ሕዳር 10]

በነሐሴ ወር የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ ወደ ስልክ ቁጥር 8100 ‹‹A›› የሚል መልዕክት (SMS) በመላክ መሳተፍ (ወይም – በተለመደው አነጋገር – ‹‹ሎተሪ በመቁረጥ››) የሚቻልበት ይህ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ሎተሪ በየዕለቱ፣ በየሳምንቱ እና በየወሩ የሚወጡ ዕጣዎችን የያዘ ነው፡፡ በዚህ ብር 3 በሚያስከፍለው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ ሎተሪ 141 ዕድለኞችንና […]

የህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች ዝርዝር [መስከረም 21 – ጥቅምት 11]

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ ቀጥሏል፡፡ እኛም ዕድለኞችንና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተም ቀጥለናል፡፡ ቀደም ሲል ከነሐሴ 27-2006 እስከ መስከረም 20-2007 ያለውን ግዜ የሚሸፍን የዕድለኞችና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተማችን ይታወሳል (እዚህ ያገኙታል)፡፡ ዛሬ ደግሞ ከመስከረም 21-2007 እስከ ጥቅምት 11-2007 በተካሄዱ ዕጣዎች ዕድለኞች የሆኑትን ስልክ ቁጥሮች እና የሽልማቶቹን ዓይነት አትመናል፡፡ ሎተሪው በተጀመረ በመጀመሪያው 29 ቀናት […]

የህዳሴ ግድብ የሞባይል(SMS) ሎተሪ የመጀመሪያዎቹ 100 ዕድለኞች እና ሽልማቶች ዝርዝር

ገቢው ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የሞባይል ስልክ ሎተሪ ከነሐሴ ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ተሳታፊዎች (ወይም – በተለመደው አነጋገር – ‹‹ሎተሪ መቁረጥ›› የሚሹ) ወደ ስልክ ቁጥር 8100 ‹‹A›› የሚል መልዕክት( SMS) በመላክ ወዲያውኑ ልዩ የዕጣ ቁጥር በSMS ሲላክላቸው፣ ኢትዮ-ቴሌኮም ከስልካቸው ላይ 3 ብር በመቁረጥ ገቢ ያደርጋል፡፡ በዚህ ሂደት ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሀዊ ዕጣዎች የደረሷቸው ሰዎች ሽልማታቸውን […]

የህዳሴ ግድብ ላይ ለሚካሄደው ጥናት የሦስትዮሽ ኮሚቴ ተቋቋመ

(ካሳዬ ወልዴ) ኢትዮጵያ ፤ ግብጽና ሱዳን ፤ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ሁለት ጥናቶችን የሚያካሂደውን አለማቀፍ አማካሪ ድርጅት የሚከታተል የጋራ ኮሚቴ አቋቋሙ ። ኮሚቴው በአንድ ወር ውስጥም አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቱን ይመርጣል ። አማካሪ ድርጅቱ ፤ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አያያዝና አለቃቀቅ ላይ እንዲሁም በታችኛው ተፋሰስ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ ላይ ነው ጥናቶችን የሚያደርገው ። […]