የህዳሴው ግድብ በ2006 መጨረሻ የሙከራ ስራ ይጀምራል

(ማርታ ዘሪሁን) የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ግንቦት 7/2005 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ.

Ethiopia | እነሚኒስተር መላኩ ፈንታ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር የዋሉት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች አስራ.

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ| የናዝሬትና የጋምቤላ ጉሙሩክ ኃላፊዎች ታሠሩ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ሲፈለጉ የነበሩት የናዝሬት ጉሙሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ አቶ ተመሰገን ጉልላት በቁጥጥር.

በባህር ዳር አንድ የፖሊስ አባል 12 ሰዎችን ገደለ

በባህር ዳር ከተማ ልዩ ስሙ አባይ ማዶ በተባለ አከባቢ ፥ አንድ ግለሰብ 12 ሰዎችን ገደለ.

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ | የገብረዋህድ ባለቤት ሰነዶችን ሲያሸሹ ተያዙ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉመሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ባለቤት.

የተፈረካከሰ ርዕዮተ-ዓለም እስረኛው “መድረክ” በመፍረስ ዋዜማ ላይ

(ዮናስ) የመድረክ መንገራገጭ – እንደመነሻ በምርጫ 2002 ዋዜማ ላይ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ በጠራ ፖሊሲና ፕሮግራም.

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

በዕለቱ በተያዙት አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ በማፅደቅ ሥራውን የጀመረው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በገጠር የበጋ ሥራዎች አፈፃፀምና.

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ| በተጠርጣሪዎች ቤት ከ3 ሚ. ብር በላይ የሚመነዘሩ የገንዘብ ኖቶች ተገኙ

በፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ገብረጊዮርጊስ መኖሪያ ቤት ዉስጥ 200ሺ የኢትዮጵያ ብር፤ በኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ 700ሺ የሚጠጋ 26ሺ ዩሮ፤ ፓዉንድና ሀገራቸው የማይታወቁ የገንዘብ ኖቶች፤ በለገዳዲና ለገጣፎ የሚገኙ የቦታ ካርታና ፕላን እንዲሁም የተለያዩ ሰነዶች መገኘታቸውን ፖሊስ አስታዉቋል፡፡

ኢህአዴግ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ካውንስል ም/ሊቀመንበር ሆኖ ተመረጠ

በሱዳን ኮንግረስ ፓርቲ አስተባባሪነት በካርቱም ሱዳን ከሚያዝያ 19-20 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በተካሄደው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች.

ለ40 በ60 እና መሰል የጋራ ቤቶች ፈላጊዎች የምዝገባ እና የቁጠባ መስፈርት

የአዲስ አበባ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ የ 40 በ 60 ፣ የ.