
Category: Uncategorized
(መኮነን ፍስሃ) የአማራ እና የትግራይ ክልሎች ህገ-መንግስታዊ ግንኙነት አለቸው፡፡ መፍትሔውም ህገ-መንግስታዊ ስርአቱ ተከትሎ መሆን አለበት፡፡.
(ይደነቅ ስሙ) ይህን አባባል በአንድ አጋጣሚ ከኔ በተሻለ እርከን የሚገኙና የማከብራቸው ሰው ሲናገሩት ውስጤን ቢኮረኩረው.
(አዲስ አድማስ) የሰማያዊ ፓርቲ ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰሞኑን ባደረገው ስብሰባ፤ ከፍተኛ የስነ – ስርዓት ጥሰት ፈፅመዋል.
በሺሻ ማስጨሻና ጫት ማስቃሚያ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃን መውሰድ የሚያስችል ህግ እየረቀቀ ነው ተባለ። በአዲስ.
የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ድርጅቱን የሚመሩትን መሪዎች መረጠ። በምርጫውም አቶ ሙክታር ከድር የድርጅቱ.
ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካቲት 11/2006 በህወሓት 39ኛ የልደት በዓል አከባበር ላይ በመቐለ- ትግራይ ተገኝተው.
ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2018 ፤ 250 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለታንዛንያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ልትፈጽም ነው።.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 14/2006 ባካሄደው ስብሰባ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያለፉትን ሦስት ዓመታት አፈጻጸም የመገምገም.
በኢትዮጵያ የአእምሮ ህክምና ባለሞያዎችን በብዛት ለማፍራት የአማኑኤል አዕምሮ ህክምና ሆስፒታልን ጨምሮ በአምስት ዩኒቨርስቲዎች ስልጠና ሊሰጥ.
ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ እንደሚመለከቱት ከገለጹ በኋላ – የመቐለ አሉላ አባ ነጋን አየርማረፊያ ጨምሮ በሌሎች ሥፍራዎች ማስተካከያ መደረግ እንደሚገባው አሳስበዋል፡፡
‹‹የፌዴራል መንግስት ሚዲያዎች የትግራይ ከተሞችን አዛብተው በመጥራት – በተመሳሳይም ደደቢት አጥብቀው በማንበብ እና በመሳሰለው የሚከተሉት አካሄድ ሆነ ተብሎ ነው ወይስ ባለማወቅ የሚለው ግልጽ አይደለም›› ብለዋል፡፡