Ethiopian Muslims: የ1966ቱ ሰልፍና 13ቱ ጥያቄዎች

አቶ መሐመድ ሀሰን የ1966ቱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተቃውሞ ሠላማዊ ሠልፍ አደራጅ የነበሩ ሲሆን፤ እንዲሁም በ1999(2007 እ.ኤ.አ).

ነጋሶ ጊዳዳ:- ‹መድረክ› በርዕዮተ-ዓለም የተመሠረተ አይደለም

(ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ) የግል አስተያየት በግንቦት ወር በአንድነትና በመድረክ መካከል ይፋዊ ውይይት ተከፍቷል፤ ቀጥለውበታልም። በዚህ.

የታጁራ-አሳይታ-መቀለ የባቡር መስመር ግንባታ

(ጌትነት ምህረቴ) ባቡር ከየብስ የትራንስፖርት በዋጋ ርካሽ እንደሆነ ይነገራል። ፍጥነቱም ከተሽከርካሪ ይበልጣል። በአንድ ጊዜ ብዙ.

ተቃዋሚዎችና የህዳሴ ግድብ፡- ቅብብሎሹ ከየት ወዴት ነው?

(By እናት ከመሳለሚያ) ዘንድሮ 22ኛው የግንቦት 20 በዓል የተከበረው የህዳሴ ግድቡ ከደረሰበት የላቀ ደረጃ ጋር.

ሙሼ ሰሙ፡- መንግስት የግል ባንኮችን ለማጥፋት ታጥቆ ተነስቷል

(አለማየሁ አንበሴ) የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን.

ታላቁ የህዳሴ ግድብ በቀን 2 ሚ. ዩሮ ገቢ ያስገኛል

(ናፍቆት ዮሴፍ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር ለመቶ አመታት በየቀኑ.

ምርጫ ቦርድ ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን አገደ

(ሰላማዊት ካሳ) የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ደንብን ተላልፈው በመስራት አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡.

ኢህአዴግ:- መድረክና አንድነት መቼም ከግድቡ ጎን አይቆሙም

Highlights: * መድረክ ዘንድሮም እንደተለመደው የነገሮችን አወዳደቅ ካየ በኋላ ባወጣው መግለጫ ከዚህ በፊት አላምንበትም ያለውን ግድብ.

ኢሳትን ተው በሉት! (ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)

Highlight: ኢሳት (ESAT) እንደተቋምነቱ ዘገባውን ማስተላለፉ “ጤና-ቢስነቱ”ን የሚያሳይ ነው የሚመስለኝ፡፡ እኔ የማውቀው የኦሮሞ ህዝብ “ጉዲፈቻ” የሚባል እጅግ የረዥም.

የፌዴሬሽኑ ቅሌት

(Addis Admass) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ጋቦሮኒ ላይ ከቦትስዋና አቻው.