Category: DanielBerhane
– በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት – ሰሞኑን የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ወይንም ጌይ(gay) ግለሰቦች ጉዳይ አጀንዳ.
ባለፈው ወር – የካቲት 11/2006 – በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ.
(በሙሉነህ ቶለሳ) የግብጽ የአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ሃይሰም ማሃዎዲ እና የግብፅ የቀድሞ ውሃ ሀብት.
ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ እንደሚመለከቱት ከገለጹ በኋላ – የመቐለ አሉላ አባ ነጋን አየርማረፊያ ጨምሮ በሌሎች ሥፍራዎች ማስተካከያ መደረግ እንደሚገባው አሳስበዋል፡፡
‹‹የፌዴራል መንግስት ሚዲያዎች የትግራይ ከተሞችን አዛብተው በመጥራት – በተመሳሳይም ደደቢት አጥብቀው በማንበብ እና በመሳሰለው የሚከተሉት አካሄድ ሆነ ተብሎ ነው ወይስ ባለማወቅ የሚለው ግልጽ አይደለም›› ብለዋል፡፡
ኢሳት የተባለው የዲያስፖራ ሚዲያ የኢትዮጲያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥር 702ን ጠልፎ ጄኔቭ ያሳረፈው ኃይለመድህን.
ባለፈው እሁድ ሌሊት እኩለ ለሊት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ጣሊያ ሮም ሲበር የነበረው የአትዮጵያ አየር.
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ(እሮብ) የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ ዜና በኢትዮጲያ ፕሬስ ድርጅት እና በኢትዮጲያ.
(ዳንኤል ብርሃነ) እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ የኢትዮጲያ መርከብ ድርጅት አዲስ በተረከበው መርከብ.
(Daniel Berhane) ዕንቁ የተሰኘው መፅሔት ለአፄ ምኒሊክ ሰፊ ሽፋን የሰጠበትን ያለፈውን ወር ዕትም ሽፋን ገጽ.
ባለፉት በርካታ ሳምንታት “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ.