የኢትዮ-ሶማሌ ቴሌቪዠን የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት ጀመረ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ቴሌቪዠን ጣቢያ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት መጀመሩንና ይህም የቴሌቪዥንኑን ተመልካች ቁጥር እንደሚጨምር እንደሚጠበቅ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አክሎ አስታውቋል። የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ ኢንጅነር ኢድሪስ ኢስማኢል ጣቢያው የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት መጀመሩ በርካታ ጉዳዮች ታሳቢ ተደርጎበት እንደሆነም ገልጿል። በሀገሪቷ ሰፊ ተናጋሪ ያለው አማርኛ ቋንቋ በጣቢያው እንድንጀምር ባለፉት […]

የኢትዮጵያ ሶማሌ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለዞኖች ጋዜጠኞችና የቀረጻ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለክልሉ ዞኖችና ወረዳች የሚሰሩ ጋዜጠኞችና የካመራ ቀረጻ ባላሙያዎች በልማታዊ የሚዲያ አዘጋገብ፤ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለ3ቀናት ያህል ሲሰጥ የነበረውን የሙያ ሥነ-ምግባር አቅም ግንባታ ሥልጠና በዛሬ እለት በድርጅቱ የሥልጠናና አቅም ግንባታ አደራሽ አገባድዷል። በመዝግያ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝቶ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የመገናኛ ብዙሃን አጀንሲ ዋና […]

ቁርጠኛ የሆነ አመራርና ነጻ ሚዲያ በሌለበት ሙስናን መታገል ከቶ አይቻልም

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) በሀገራችን በየጊዘዉ ለሚከሰቱ ችግሮች ሁሉ በቀላሉ ተጋላጭ ለመሆን የተገደድነዉ ተአማኒነት ያለዉ አማራጭ ነጻ መረጃ ምንጭ እጦትና ቁርጠኛ የሆነ አመራር አለመኖር ነዉ፡፡ ዋስትናዉ የተጠበቀ የመረጃ ተደራሽነት መኖር ለአንድ ህዝብ እጅግ ጠቃሚ ነዉ፡፡ ዜጎች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በነጻነት የመወያየት፤ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ፤ ነጻ በሆኑ ሚዲያዎችን ተጠቅመዉ ያለመሸማቀቅ መንግስትን የመተቸትና አስፈላጊ ሆኖ ባገኙ […]

የኢትዮጵያ ልማት በዓለም አቀፍ ሚዲያ

(ስንታየሁ ግርማ) “የኢቫንካ ትራምፕ ጫማዎች ከቻይና ሥሪት ወደ ኢትዮጵያ ሥሪት እየተቀየሩ ነው ” – ኳርትዝ የተባለ ድረ-ገፅ፡፡ ኢቫንካ ትራምፕ የአሜሪካው ዕጩ ፕሬዚዳንት ተወዳዳሪ የዶናልድ ትራምፕ ልጅ ናት፡፡ ኢቫንካ በቻይና የተሠሩ ጫማዎች መሸጫ መደብር አሏት፡፡ ይሁንና የኢቫንካ ጫማ አቅራቢ ድርጅት የሆነው የቻይናው ሁጃን ፋብሪካ በዚህ ሣምንት ፋብሪካው መሠረቱን ከቻይና ጉልበት ርካሽ ወደ ሆነበት ኢትዮጵያ ለማድረግ መወሰኑን የፋብሪካው […]

ከኢህአዴግ እና ከፌስቡክ ማን ያሸንፋል?

የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አመራሮችና ደጋፊዎች፤ “ከኢህአዴግ በስተቀር ኢትዮጲያን ለመምራት የሚያስችል አቅም ያለው ፓርቲ የለም”፣ እንዲሁም “በፌስቡክ (Facebook) የመንግስት ስልጣን መያዝ አይቻልም” የሚሉ አስተያየቶችን በተደጋጋሚ ሲሰጡ ይሰማል። ለምሳሌ፣ “ኢትዮጲያ የማን ናት፡ የወጣቶች ወይስ የባለስልጣናት” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅሁፍ ላይ ከተሰጡ አስተያየቶች አንዱ እንዲህ ይላል፤ “Except EPRDF nobody is qualified to lead Ethiopia at this time. So […]

መግለጫ፡- “የፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም”

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም። መንግስት በጋዜጠኞች ላይ ማሳደዱንና ክስ መመስረቱን እያቋረጠ በሚገኝበት በዚህ ወቅት የቤተ ክርስቲያኒቷ አመራሮች ራሳቸውን ከሀገሪቱ ህግ የበላይ በማድረግ ማስተባበያ እና ምላሽ ለጋዜጠኞች ከመስጠት ይልቅ ምንም የህግ ጥሰት ያልፈጸመውን የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ፍሬው አበበን ከሰው በማንገላታት ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የጋዜጠኞች ህብረት ሪፖርት ተደርጎለታል። […]

ተጠያቂው ማን ነው፡- መንግስት ወይስ እነጃዋር?

አቤት … ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመራዘም ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ ቀውጢ ሆኗል። በተለይ ደግሞ ፌስቡክ ላይ ብዙ  ነገር አያየን ነው። ትላንት ብዙ ነገር አየን፣ ዛሬም ብዙ እያየን ነው፣ ነገ ደግሞ ብዙ እናያለን። አዎ… ትላንት በዚሁ መድረክ ነበር “ሀገር-አቀፍ ፈተናውን አውጥቶ ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ለህዝብ በመበተን ፉርሽ ለሚያደርግ ሰው የመቶ ሺህ ብር […]

ቦጫቂና ወጋሚ ጋዜጠኞች – በሞላበትና በመሸበት…

ባለፉት አራት ወራት በኦሮሚያ ክልል የታየው የህዝብ ተቃውሞ ከብዙ ጋዜጠኞች ጋር ለመገናኘት አጋጣሚ ፈጥሮልኛል። በተለይ በታህሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት በወሊሶ ከተማ ከፍተኛና ያልተጠበቀ የሕዝብ ተቀውሞ ተካሂዶ ስለነበር በዚያ ዙሪያ ወደ ዘጠኝ የሚጠጉ ጋዜጠኞች በስልክና በአካል አነጋግረውኛል። ከእነዚህ ውስጥ ሦስት ጋዜጠኞች ሁኔታውን ለመዘገብ ወደ ወሊሶ መጥተው የነበረ ሲሆን አንዱ ኢትዮጲያዊ፣ የተቀሩት የእንግሊዝ እና የአሜሪካ ዜጋ ነበሩ። […]

ኢቢሲ ልዩነትን ማዜም የለበትም

(አንተነህ አብርሃም) የኢቢሲ 50ኛ ዓመት በዓል ሲከበር ከነበሩት ዝግጅቶች በአንዱ ብቻ ተካፋይ ነበርኩ፡፡ ይሄውም የፓናል ውይይት ነበር፡፡ በፓናል ውይይቱ ሁለት የጥናት ጽሁፎች በመኩሪያ መካሻና ዶ/ር ነገሪ ዶሪ ቀረቡ፡፡ አወያዩ አቶ ዘርሁን ተሾመ (ዜዶ) ነበሩ፡፡ ውይይቱ ከተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ዘግይቶ የተጀመረ መሆኑን ገለጹት አቶ ዘርይሁን ለጽሁፍ አቅራቢዎች በቂ የገለጻ ጊዜ ከሰጡ በኋላ መድረኩን ለውይይት ክፍት አደረጉት፡፡ […]

ኃይሌ ገ/ስላሴ እና ዴሞክራሲ

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በቢቢሲ ሬድዮ “News Hour” ፕሮግራም ላይ “As an African citizen, democracy is a luxury…” በሚል የሰጠው አስተያየት በተለይ በማህበራዊ ድረፆች ላይ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በመጀመሪያ ለአስተያየቱ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር፡፡ የሃይሌ አስተያየት በቅን እሳቤ የተሰጠና የግል አመለካከቱን ያንፀባረቀበት እንደሆነ ተደርጎ ቢወሰድ ኖሮ፣ ነገሩ ይህን ያህል ትኩረት የሚሰጠው አልነበረም፡፡ ነገር ግን፣ የቢቢሲ ሬድዮ […]