ሙሼ ሰሙ፡- መንግስት የግል ባንኮችን ለማጥፋት ታጥቆ ተነስቷል

(አለማየሁ አንበሴ) የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን.

ታላቁ የህዳሴ ግድብ በቀን 2 ሚ. ዩሮ ገቢ ያስገኛል

(ናፍቆት ዮሴፍ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር ለመቶ አመታት በየቀኑ.

ምርጫ ቦርድ ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን አገደ

(ሰላማዊት ካሳ) የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ደንብን ተላልፈው በመስራት አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡.

ኢህአዴግ:- መድረክና አንድነት መቼም ከግድቡ ጎን አይቆሙም

Highlights: * መድረክ ዘንድሮም እንደተለመደው የነገሮችን አወዳደቅ ካየ በኋላ ባወጣው መግለጫ ከዚህ በፊት አላምንበትም ያለውን ግድብ.

ኢሳትን ተው በሉት! (ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)

Highlight: ኢሳት (ESAT) እንደተቋምነቱ ዘገባውን ማስተላለፉ “ጤና-ቢስነቱ”ን የሚያሳይ ነው የሚመስለኝ፡፡ እኔ የማውቀው የኦሮሞ ህዝብ “ጉዲፈቻ” የሚባል እጅግ የረዥም.

የፌዴሬሽኑ ቅሌት

(Addis Admass) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ጋቦሮኒ ላይ ከቦትስዋና አቻው.

ቡልቻ ደመቅሳ፡- ‹አንድነት› ፓርቲ የገዢዎች ልጆች ናቸው

* ዶ/ር ነጋሶ….. <አማራም ቢሆኑ ውስጡ ገብቼ አንድነትን አጠናክራለው> የሚል አቋም አላቸው። * አፄ ኃይለስላሴ.

‹አንድነት› ፓርቲ- ‘ሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት’ ንቅናቄ አወጀ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ዛሬ ሰኔ 13/2005 በጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሳወቀው ለ3 ወራት የሚዘልቅ.

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታ 34 ከመቶ ደርሷል

(ጥላሁን ካሳ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ዋና ስራዎች ክረምቱ ከመጠናከሩ በፊት ለማጠናቀቅ.

ቤኒሻንጉል:- 28 ሀላፊዎች ዜጎችን በማፈናቀል ተጠርጥረው ታሠሩ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ያሶ ወረዳ የሚኖሩ የአማራ ብሄረሰብ ተወላጆችን ያለአግባብ አፈናቅለዋል ተብለው የተጠረጠሩ.