Video| መለስና ሌሎች አመራሮች በ1983 ከካርቱም-አዲስ አበባ የበረሩበት የሱዳን አውሮፕላንና ገጠመኛቸው

ባለፈው ወር – የካቲት 11/2006 – በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር በዓሉን ምክንያት በማድረግም አንድ ሰሲና 421 አውሮፕላን ለህወሓት በማስታወሻነት አበርክተዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ በሱዳን መንግስት ስም ያስከቡት አውሮፕላን፤ በግንቦት 1983 የኢሕአዴግ አመራሮች ከሱዳን ካርቱም አዲስ አበባ የበረሩበት እንደነበር ታውቋል፡፡

በወቅቱ ከለንደን ካርቱም የደረሱትን የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ፣ ስዩም መስፍን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችን ወደ አዲስ አበባ የተጓዙት የሱዳን መንግስት በትብብር በመደበላቸው አንድ ሰሲና 421 አውሮፕላን ነበር፡፡

አውሮፕላኑ በጉዞው ወቅት አንዱ ሞተር ጠፍቶ ለተወሰኑ ሰዐታት ጠፍቶ የተፈጠረውን ድንጋጤ ስዩም መስፍን እና ተፈራ ዋልዋ በ2000ዓመት በተሠራው ‹‹የሕዳሴው ዋዜማ›› ዶመንታሪፊልም ላይ እንደሚከተለው ነበር የተረኩት፡፡

ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

********

*********

Daniel Berhane

more recommended stories