የኢትዮ-ሶማሌ የፓርቲና የክልል አመራሮች የተፈናቃዮች መልሶ ማቋቋም ውሳኔ አሳለፉ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሩና የክልሉ ካቢኔ አባላት የክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር.

Photo - Displaced people camp in Raso, Afder zone, Ethio-Somali region
በአፍዴር ዞን፤ ራሶ ወረዳ የመልሶ ማቋቋም መጠሊያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉና በራሶ ወረዳ የኢትዮጵያ ሶማሌ ወገኖች የምግብ፤.

Photo - Deputy PM delegation visits Ethiopian-Somali displaced people in Kolechi kebele
በም/ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ቆለቺ ቀበሌ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት  ልዑካን  ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ.

Photo - donation for IDPs, Kolechi, Babile, Ethiopian-Somali region
በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች በክልሉ ለጋሽ ድርጅቶችና በመንግስት የምግብ.

Photo - Ethio-Somali president public discussion
የኢትዮ-ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በወቅታዊ ችግሮች ላይ ሕዝብ አወያዩ

(አብረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከተለያዩ ህብረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ተወያዩ።.

Photo - Tigrayans displaced from Metema-Yohanes town, North Gondar, in Gallabat, Sudan. Aug. 1, 2016
የምን ዝምታ ነው …?

የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዘርን መሰረት ኣድርጎ ዜጎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ለምን በይፋ ኣላወገዘም? ለምንስ.

የአ.አ ከተማ ሴፍቲኔት፡ ልመናን በብድር ማስፋፋት

ትላንት አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ ደውሎ “ከንቲባ ድሪባ ኩማ የተናገሩትን ሰማኽ?” አለኝ። ከአነጋገሩ በጣም እንደተገረመ.

ነፃነት “የፈጣሪ”፣ ፍርሃት “የሰይጣን” ነው!

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ እንደመሆኑ፤ በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ.

ድርቁ በደረቁ ሲቆጠር 10.2ሚ ድህነት፣ 2.5ሚ ድንቁርና፣ 0.7ሚ በሽተኛ ይሆናል!

በኢትዮጲያ የ”Save The Children” ዳይሬክተር ጆን ግራሃም (John Graham) በሀገራችን የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት.

ሚ/ር ጌታቸዉ ረዳ:- ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ጌታቸዉ ረዳ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዜጎችን ሕይወት ከማዳን.