
Author: Seyoum Teshome
ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ.
የኢትዮጲያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት “ከሰኔ 2008 ዓ.ም እስከ መስከረም.
“በአንድ ሀገራዊ ጀግና ላይ እንኳን መግባባት ያቅተን?!” ይህ ባለፈው ሳምንት በአንዱ የፌስቡክ ገፅ ላይ ያነበብኩት.
“አህያ!” – “ደደብ፥ ደነዝ፥ የማይገባው” ለማለት፣ “በቅሎ አባትሽ ማን ነው ቢሏት አጎቴ ፈረስ ነው አለች”.
የኢህአዳግ መንግስት በየመድረኩ የሚናገረውን ሁሉ አምነው የሚቀበሉ፣ ችግሮቹን “በጥልቅ ተሃድሶ” ይፈታል የሚሉ አባላትና ደጋፊዎች አሉት።.
ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ ነው። በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ተፈጥሯዊ ባህሪ፥ የሰውነት.
ባለፈው ሳምንት “የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት – በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም” በሚል ርዕስ አንድ.
በጦላይ የተሃድሶ ማዕከል በአንድ የማደሪያ ክፍል ውስጥ በአማካይ 100 ሰልጣኞች (እስረኞች) አብረው ያድራሉ። እኔ በነበርኩበት.
ሰው ሟች ነውና ሁላችንም እንሞታለን። ሞት ለሁሉም እኩል ነው፣ አሟሟታችን ግን ለየቅል ነው። በአንድ ተፈጥሯዊ.
አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ በአግራሞት ተውጦ ደወለልኝና እንዲህ አለኝ፡ “ኧረ ጉድ…ሰውዬው አበደልህ!”። እኔም በሁኔታው ግራ.