Category: EPRDF
በዕለቱ በተያዙት አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ በማፅደቅ ሥራውን የጀመረው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በገጠር የበጋ ሥራዎች አፈፃፀምና.
በሱዳን ኮንግረስ ፓርቲ አስተባባሪነት በካርቱም ሱዳን ከሚያዝያ 19-20 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በተካሄደው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች.
ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን የተሰጠ የዜና መግለጫ በዛሬው እለት.
(ሙሼ ሰሙ – የኢዴፓ ፕሬዚደንት) “ምርጫዎች ቀን ቆጥረው ይመጣሉ፤ ውጤቱን እንዲለውጡ ግን አንፈልግም” ሶሻሊስቶች ለህዝብ.
(ሰለሞን በቀለ) ላለፉት 40 ዓመታት አብረው ቆይተዋል፡፡ ከሰኔ 1964 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ.
(ስመኝ ግዛው) «ሁሌም ስለመለስ ሳስብ የተለየ ነገር መስሎ የሚሰማኝ ተማሪነቱ ነው» የሚሉት ከነባር ታጋዮች አንዱ.
ለአንድ ወር ያህል በተካሄደው የምረጡኝ የመገናኛ ብዙኃን ቅስቀሳ ፣ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ.
ባለፉት ቀናት መቀሌ ፣ ባህር ዳር ፣ ሃዋሳ እና አዳማ ከተሞች ላይ ጉባኤያቸውን ሲያካሂዱ የሰነበቱት.
Special edition| Post-Meles 2012 Collection of exclusive interviews, opinion pieces and news digests covering the.
ብዙ ጊዜና ገንዘብ ኣውጥቼ ሰራሁት ያለውንና “ፌዝ-ራሊዝም” ብሎ የሰየመውን ፊልም በኢሳት ቴሌቪዥን ጋብዞን ነበር፡፡ የትግራይ ተወላጆች የሆኑና በተለያዩ የፌዴራል መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት ያሉ ሃላፊዎችን (ተጋሩ ያልሆኑትንም እየጨመረ) ስምና ምስል ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመቅዳት ያሳየው ይሄ “የምርምር ግኝት” ማጠቃለያው ‘ኢትዮጵያ ውስጥ ፌዴራሊዝም የለም ፌዝ-ራሊዝም ነው ምክንያቱም ስልጣኑን የያዙት “ትግሬዎች” ናቸው የሚል ነው፡፡ በርግጥ እነ ታማኝ ስለ ፌዴራሊዝም ማውራት መጀመራቸው በራሱ ትልቅ ለውጥ ቢሆንም ፅንሰ ሃሳቡ የገባው ኣልመሰለኝም፡፡