በእስር የሚገኙት ሚ/ር መላኩ ፈንታ ታመዋል ተበለ

(ታምሩ ጽጌ) * 46 ኪሎ ግራም ወርቅ ይዘው 100 ሺሕ ብር የተሸለሙት ተጠርጣሪ ልታሰር አይገባም.

ኢትዮጵያ | ሙስና፤ ሙሰኞች፤ ኣሞሳኞችና የሙስና ተከላካዮች

(ጆሲ ሮማናት) ባለፈው ሳምንት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ነጋዴዎችን በሙስና ጠርጥሮ እንዳሳሰረና ፍርድቤት.

Ethiopia | እነሚኒስተር መላኩ ፈንታ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር የዋሉት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች አስራ.

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ| የናዝሬትና የጋምቤላ ጉሙሩክ ኃላፊዎች ታሠሩ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ሲፈለጉ የነበሩት የናዝሬት ጉሙሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ አቶ ተመሰገን ጉልላት በቁጥጥር.

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ | የገብረዋህድ ባለቤት ሰነዶችን ሲያሸሹ ተያዙ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉመሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ባለቤት.

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ| በተጠርጣሪዎች ቤት ከ3 ሚ. ብር በላይ የሚመነዘሩ የገንዘብ ኖቶች ተገኙ

በፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ገብረጊዮርጊስ መኖሪያ ቤት ዉስጥ 200ሺ የኢትዮጵያ ብር፤ በኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ 700ሺ የሚጠጋ 26ሺ ዩሮ፤ ፓዉንድና ሀገራቸው የማይታወቁ የገንዘብ ኖቶች፤ በለገዳዲና ለገጣፎ የሚገኙ የቦታ ካርታና ፕላን እንዲሁም የተለያዩ ሰነዶች መገኘታቸውን ፖሊስ አስታዉቋል፡፡

ከሚ/ር መላኩ ፈንታ ጋር የታሠሩት 13 ተጠርጣሪዎች ዝርዝር

የፌዴራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታ.

ሚኒስተር መላኩ ፈንታ በሙስና ተጠርጥረው ታሠሩ [የመግለጫው ሙሉ ቃል]

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን የተሰጠ የዜና መግለጫ በዛሬው እለት.