Category: EPRDF
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሰኔ 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የወያኔ አገዛዝ ሕዝብን ለጦርነት፤ ሀገርን.
በመሠረቱ በአባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ከሐገራዊ ጠቀሜታው ይልቅ የገዥውን ፓርቲ የስልጣን እድሜ ለማራዘም የታለመና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ መሆኑን ፓርቲያችን ይገነዘባል፡፡ የግድቡ ሥራ የገዥውን ፓርቲ የተለየ አሣቢነትና ተቆርቋሪነት የሚያሳይ አድርጎ ለማቅረብ የሚደረገው ልፈፋ ከተራ ጩኸት በዘለለ የዜጎችን ልብ የሚያማልል አይደለም፡፡
(ከበደ ካሳ) አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የኢትዮጵያ መንግስት የአባይን ጉዳይ የፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረጉን እንዲያቆም.
የ‹መድረክ› መሪዎች ‹ሰማያዊ› ፓርቲ ባለፈው ሳምንት ያካሄደው ሰልፍ አፈቃቀድና አዘጋገብ ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እንዲሁም እነሱም.
22ኛውን የግንቦት 2ዐ ድል በማስመልከት ከኢህአዴግ ም/ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ በጋራ ተሳትፏችን የተጀመረው የዴሞክራሲ፣ ልማትና፣ ሰላም.
(አዲስ አድማስ) “ኢህአዴግም እንደ ድርጅት ሙሠኛ ነው” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ -የመድረክ አመራሮች አባል የመንግስት መዋቅር.
* በ1936 ዓ.ም የተቋቋመው አየር ኃይል እስከ አሁን በ13 አዛዦች ተመርቷል
* ከውጊያ በረራና ማጓጓዝ ባሻገር ጥገናና ባለሙያ ስልጠና መስጫ ተሟልቶለታል።
* ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ግዳጅ (ሠላም ማስከበር) መሰማራት ጀምሯል
* በማኅበራዊ ልማት ዘርፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከላይፍ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ መጽሔቱ እንደሚከተለው አቅርቦታል፡፡ (ከላይ ያለው.
(ጆሲ ሮማናት) ባለፈው ሳምንት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ነጋዴዎችን በሙስና ጠርጥሮ እንዳሳሰረና ፍርድቤት.
(ዮናስ) የመድረክ መንገራገጭ – እንደመነሻ በምርጫ 2002 ዋዜማ ላይ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ በጠራ ፖሊሲና ፕሮግራም.