Author: Seyoum Teshome

Seyoum Teshome is a Lecturer at Ambo University Woliso Campus and head of Management Department. He was born in Arsi, Assela, in 1979 and studied Management at Harameya University and MBA at Mekelle University. He also blogs at http://ethiothinkthank.com

Photo - Gondar city protest - July 31
ጎንደር፡- ሕዝብ ተከፍቶም-ተገፍቶም አይችልም

ዛሬ በጎንደር ከተማ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ዓላማ፣ ግብ፣ መልዕክቶች፣…ወዘተ ስለመሳሰሉት ጉዳዮች በማህበራዊ ድረገፆችና በዲያስፖራው ሚዲያዊች.

Photo - Sendafa Landfill, A truck pushing the pile of garbage
ኦሮሚያን ለአመፅ፣ አዲስ አበባን ለቆሻሻ የዳረገች አንቀፅ

ባለፈው ሳምንት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ባወጡት ረጅም ፅሁፍ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች መንስዔና መፍትሄ ስፊ ትንታኔ.

ኢህአዴግን የጠለፈው “የአመራር ወጥመድ”

ከአስር ቀን በፊት አዲስ አድማስ ጋዜጣ በመንግስት አመታዊ ሪፖርቶች ዙሪያ ያቀረበውን ዘገባ ተመልክታችኋል? ነገሩ “ስህተትን.

Photo - Taliban and al-Qaida suspects in orange jumpsuits at Guantanamo Bay prison complex [Credit: Zuma press/eyevine]
ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 4 – “እውነትን በጉልበት”

“ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ፤ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” – ሽብርተኝነትን በፀረ-ሽብር ዘመቻና ጦርነት/ዘመቻ መግታት.

Photo - Taliban and al-Qaida suspects in orange jumpsuits at Guantanamo Bay prison complex [Credit: Zuma press/eyevine]
ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 3 – “የአሸባሪዎች ሕግ”

በዚህ “ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ፤ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” – የሽብር ጥቃትን በፀረ-ሸብር ጦርነት/ዘመቻ.

Photo - Taliban and al-Qaida suspects in orange jumpsuits at Guantanamo Bay prison complex [Credit: Zuma press/eyevine]
ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 2 – “ፍርሃትን በፍርሃት”

“ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” በሚል ርዕስ በዓለም-አቀፉ የፀረ-ሽብር ጦርነት እና በደርግ.

Photo - Taliban and al-Qaida suspects in orange jumpsuits at Guantanamo Bay prison complex [Credit: Zuma press/eyevine]
ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር”

ስለማዕከላዊ (Ma’ekelawi) እስር ቤት እና ስለቀይ-ሽብር ሲነሳ እፈራለሁ። በቃ… “ቀይ-ሽብር” ሲባል የታሪክ ጠባሳ፤ “ማዕከላዊ” ደግሞ.

የአ.አ ከተማ ሴፍቲኔት፡ ልመናን በብድር ማስፋፋት

ትላንት አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ ደውሎ “ከንቲባ ድሪባ ኩማ የተናገሩትን ሰማኽ?” አለኝ። ከአነጋገሩ በጣም እንደተገረመ.

የአብዮት እና የዴሞክራሲ ትውልድ ግጭት

የቀድሞ የኢትዮጲያ አየር ኃይል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ግንቦት ሃያን አስመልክቶ ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር.

ስልጣን ነፃነት – ነፃነት ስልጣን ነው

በተለያየ ግዜና ቦታ የሚታዩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች መሰረታዊ ዓላማና ግባቸው ምንድነው? ብዙውን ግዜ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠው.