Category Archives: Ethiopia

በፌስቡክ ሜዳ (በሰርካለም ቦጋለ) [Amharic]

ድንገት በጐዳና ላይ ሲሄዱ ከአሁን ቀደም በውል የማያውቁት ሰው አጥብቆ ሰላም ቢልዎትና ሊያወጋዎም ቢከጅል የት ታውቀኛለህ? ብሎ መደንፋትና ተገላምጦ መሄድ የለም። ምክንያቱም በማህበረሰቡ ድረገጽ ጐዳና እንተዋወቅ ብለው እራስዎን ይፋ አድርገው ቀርበዋልና ነው፡፡ የፌስቡክ ጓደኝነት ጅማሮው በአንድ የጽሑፍ መልእክት መነሻነት አልያም በድረ ገፁ ማህደር ባሉ ፎቶዎች መስህብነት ሊሆን ይችላል፡፡ «ወዳጅነቴን ተቀበለኝ» ብሎ ጥያቄ ያቀረበው ጠያቂ የይሁንታ … Continue reading በፌስቡክ ሜዳ (በሰርካለም ቦጋለ) [Amharic]

ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ፡- 15 አመት ልታሠር እየታሰብኩ ልሠራ አልችልም [Amharic]

Interview of Ethio-Channal Newspaper’s owner and chief-editor Samson Mamo with the Amharic weekly, Addis Admas. ************** ከጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ አዲስ አድማስ፡ ለጋዜጣህ ከሼህ አል አሙዲንና ከኢህአዴግ ድጋፍ ታገኛለህ ይባላል? ሳምሶን ማሞ፡ ከአራት አመት በፊት ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ሲጀመር በሳምሶን አድቨርታይዚንግ ነው የተመሠረተው፡፡ እኔ እድሜዬን በሙሉ ጋዜጠኛ ሆኜ ነው ያሳለፍኩት፡፡ ሌሎች ሥራዎች እንጀራ … Continue reading ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ፡- 15 አመት ልታሠር እየታሰብኩ ልሠራ አልችልም [Amharic]

Addis Zemen|የጠ/ሚኒስትሩን መታመም ተከትሎ ጎንበስ ቀና መብዛቱ ያስተዛዝባል

(ዳርእስከዳር) እውነት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ካየናቸው በርካታ ቀናትን አስቆጥረናል፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገራት ከፍተኛ ኃላፊነትን ተሸክሞ ጧት ማታ ሲባዝን የኖረን ሰው፣ መታያው ብዙ መገኛውም በርካታ የነበረን መሪ ማየት ማቆም ያስደነግጣል፡፡ የእርሳቸውን ከዓይን ዞር ማለት ተከትሎ ግን የአገር ውስጥም ይሁኑ የውጭ መገናኛ ብዙኃንና የተለያዩ አካላት የሚሉትና እያስባሉት ያለው የወሬ ድሪቶ ያስተዛዝባል፡፡ እነዚህ አካላት … Continue reading Addis Zemen|የጠ/ሚኒስትሩን መታመም ተከትሎ ጎንበስ ቀና መብዛቱ ያስተዛዝባል

የዲሲ ፖለቲከኞች የኋልዮሽ ጉዞ ታሪክ በጨረፍታ [Amharic]

Highlight: “የኢትዮጵያ ቅርስና ውርስ ማህበረሰብ በሰሜን ኣሜሪካ (EHSNA) የሚባል ድርጅት ኣቋቋሙ፡፡ ዝግጅቱን የሚያቀርብበት ጊዜም ከ ESFNA ጋር በተመሳሳይ ጊዜ እንዲሆን ወሰኑ፡፡ ብርቱካንም የዝግጅቱ እንግዳ እንድትሆን ኣደረጉ -ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ፡፡ እንዲህም ኣሉን – “የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ለዘመናት ስታቀርበውና ስትታገልለት የነበረውን የብርቱካን የክብር እንግዳነት ጉዳይ ይሄው እውነተኛና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ኣሳክተውታል፡፡ ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ፡፡ድል ለኛ ሞት … Continue reading የዲሲ ፖለቲከኞች የኋልዮሽ ጉዞ ታሪክ በጨረፍታ [Amharic]

ደመወዝተኞች ከነጋዴዎች የተሻለ ታክስ ይከፍላሉ | የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን [Amharic]

በሀገሪቱ የቀረጥና የታክስ ህግ ተገዢነት ባህል ደካማ መሆኑን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስታወቀ። አብዛኛው ገቢ የሚሰበሰበው ዛሬም ከመንግሥት ሠራተኛው መሆኑ ተጠቆመ። የኢትዮጵያ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ትናንት ሁለተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ሁለተኛው አገር አቀፍ የታክስ ጉባዔ ላይ ጥናታዊ ፅሑፋቸውን ሲያቀርቡ እንደተናገሩት፤ በሀገሪቱ ቀረጥና ታክስ በፍላጐትም ሆነበግዴታ በአግባቡ የመክፈልና ለህጉ ተገዢ የመሆን … Continue reading ደመወዝተኞች ከነጋዴዎች የተሻለ ታክስ ይከፍላሉ | የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን [Amharic]

ቴዲ ኣፍሮ፣ እምዬ ሚኒሊክ፣ ባልቻ ኣባነፍሶ እና ኣድናቂዎቹ !!! [Amharic]

ጆሲ ሮማናት ቴዲ ኣፍሮ ታላቅ ጥበበኛ ነው፡፡ ሙዚቃዎቹ በሃሳብ ብስለትም በዜማ ጥኡምነትም ሁሌም ቢሆን ተደምጠው የማይሰለቹ ምርጦች ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ኣርቲስቱ በርካታ ኣፍቃሪዎችን ማፍራት ችሏል፡፡ ታዲያ የቴዲ ኣፍቃሪዎች ሁሉም ኣንድ ኣይነት ኣይደሉም፡፡ የፍቅራቸው ምክንያትም ይለያያል፡፡ ቢዚህም ምክንያት ደረጃ 1 እና ደረጃ 2 ኣድናቂዎች ልንላቸው እንችላለን፡፡ ደረጃ 1 ኣድናቂዎች ስለ ኑሮ፣ ስለፍቅር፣ ስለመተሳሰብ፣ ስለጥበብ ዘፍኖ ልባቸውን … Continue reading ቴዲ ኣፍሮ፣ እምዬ ሚኒሊክ፣ ባልቻ ኣባነፍሶ እና ኣድናቂዎቹ !!! [Amharic]

የነዳጅና ወርቅ ፍለጋ ሥራዎች | የማዕድን ሚኒስቴር የፓርላማ ሪፖርት [Amharic]

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዕለቱ በዋናነት የማዕድን ሚኒስቴርን የ2004 በጀት ዓመት የ10 ወር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። የማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ስንቅነሽ እጅጉ የመሥሪያ ቤታቸውን ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች በተመለከተ እንደገለጹት፤ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መንግሥት የዘረጋውን መጠነ ሰፊ የአምስት ዓመት ዕቅድ ለማሳካትና ዘርፉ ለሀገራዊ … Continue reading የነዳጅና ወርቅ ፍለጋ ሥራዎች | የማዕድን ሚኒስቴር የፓርላማ ሪፖርት [Amharic]

የህዳሴ ግድብ ግንባታ ‘በሶስት ፈረቃዎች ለ24 ሰዓታት’ እየተከናወነ ነው [Amharic]

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተፋጠነ መልኩ እየተካሄደ ነው። ዋናው ግድብ በሚያርፍበት ስፍራ እየተካሄደ ባለው ቁፋሮም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ልል አፈርና ድንጋይ ተነስቷል። በሰዓት 8 መቶ ሜትር ኪዩብ አርማታ ማምረት የሚያስችሉ ግዙፍ ፋብሪካዎች ተከላም ግድቡ በሚያርፍበት የወንዙ ግራና ቀኝ እየተካሄደ እንደሚገኝ የግድቡ ፕሮጄክት ማናጀር ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። ታላቁን … Continue reading የህዳሴ ግድብ ግንባታ ‘በሶስት ፈረቃዎች ለ24 ሰዓታት’ እየተከናወነ ነው [Amharic]

ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላት [Amharic]

ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል ብቻ አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የሚጠጋ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳላት በጥናት መረጋገጡን የውሃና ኢነርጂ ሚነስትሩ አስታወቁ። የአገሪቱን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሃና የመስኖ ልማት ተጠቃሚ በማደረግ ረገድ ባለፉት 21 ዓመታት አመርቂ ወጤቶች መገኘታቸውንም ገልጸዋል። ሚኒስትሩ አቶ አለማየሁ ተገኑ ባለፉት 21 ዓመታት በመጠጥ በውሃና ኢነርጂ ልማት የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክተው ትናንት በሰጡት መግለጫ፤ ኢትዮጵያ … Continue reading ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላት [Amharic]

የማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርት| የዋልድባ ገዳምና የወልቃይት ስኳር ልማት ጉዳይ [Amharic]

መንግስት በትግራይ ክልል ወልቃይት ወረዳ የጀመረው የስኳር ልማት ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኘውን ጥንታዊው ዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት ያደርሳል በሚል ሲያወዛግብ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የተለያዩ አካላት መግለጫ የሰጡ ሲሆን፤ ባለፈው ሳምንት ደግሞ ማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡ ሪፖርቱ በዋልድባ ገዳም ሕልውና ላይ አደጋ እንደሌለ ቢያመለክትም በአቅራቢያው በሚገኙና ዝምድና ባላቸው ሦስት ቤተክርስቲያኖች በፕሮጀክቱ ሳቢያ እንደሚነሱ ይጠቁማል፡፡ መንግስት ጉዳዪን ያስተናገደበትን … Continue reading የማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርት| የዋልድባ ገዳምና የወልቃይት ስኳር ልማት ጉዳይ [Amharic]