ሰንደቅ ጋዜጣ:- ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በሠነዘሩት አሉባልታ ሊከሰሱ ነው

(ፋኑኤል ክንፉ) በኢትዮጵያ የነፃ ፕሬስ እድገት፣ በፕሬሱ ላይ በሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እና የወደፊት የመፍትሄ.

የሂውማን ራይት ዎች የቴሌኮም መስመሮች ጠለፋ ክስና የተዓማኒነት ጥያቄ

የሰብአዊ መብት ጠበቃው ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች ከናይሮቢ ጽ/ቤቱ ያወጣው የዚህ ዓመት ሪፖርት በቴሌኮም መስመሮችና.

በደቡብ ሱዳን ያሉ ኢትዮጵያዊያን መንግስታቸው እንዲታደጋቸው ይሻሉ

(የዚህ ዜና ምንጭ ቪኦኤ ነው – መጋቢት 21/2006) ደቡብ ሱዳን፤ ማላካል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን.

ቃለ-መጠይቅ| ከኢትዮጲያዊ ጌይ እና የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ተከራካሪ ሮቤል ሀይሉ ጋር

– በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት – ሰሞኑን የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ወይንም ጌይ(gay) ግለሰቦች ጉዳይ አጀንዳ.

አቶ ሙክታር ከድር የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ሆኑ

የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ ሙክታር ከድርን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር፣ አቶ ለማ.

HRW፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ወይስ የኃያላን መንግሥታት መልዕክተኛ?

(ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል) አሜሪካ ቅድመ ስኖውደን እና ድህረ ስኖውደን ያላትን ገጽታ አንድ አይደለም። ቅድመ ስኖውደን.

የግብፅ ‘ክስ’ – ቂም ነው ትርፉ!

ግብፅ <ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን አለመግባባት ወደ አለም አቀፍ ገላጋዮች እወስደዋለሁ> ስትል እንደፎከረችው አሁን ተግባራዊ ለማድረግ.

አንድነት ፓርቲ:- በአምቦ ዳኖ ወረዳ አማራዎችን ዒላማ ያደረገ ማፈናቀል ተፈፀመ አለ

የአንድነት ፓርቲ ልሳን የሆነው ‹‹ፍኖተ-ነፃነት›› በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ የአማራ ተወላጆችን ዒላማ ያደረገ.

የቻይና ባንክ ለህዳሴ ግድብ የኃይል ማከፋፈያ-ማሰራጫ መስመር ብድር ለመልቀቅ ተስማማ

(ውድነህ ዘነበ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለሁለት ከተከፋፈለ በኋላ የውጭ አገር የፋይናንስ ተቋማት ቀደም.

የይቅርታ አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነ-ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ ማብራሪያ

ባለፈው መጋቢት 02/2006 የይቅርታ አዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀርቧል፡፡ በረቂቅ አዋጁ ውስጥ ከተካተቱት መካከል:- ይቅርታ የማያሰጡ.