Category: DanielBerhane
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉመሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ባለቤት.
(ዮናስ) የመድረክ መንገራገጭ – እንደመነሻ በምርጫ 2002 ዋዜማ ላይ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ በጠራ ፖሊሲና ፕሮግራም.
በዕለቱ በተያዙት አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ በማፅደቅ ሥራውን የጀመረው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በገጠር የበጋ ሥራዎች አፈፃፀምና.
በፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ገብረጊዮርጊስ መኖሪያ ቤት ዉስጥ 200ሺ የኢትዮጵያ ብር፤ በኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ 700ሺ የሚጠጋ 26ሺ ዩሮ፤ ፓዉንድና ሀገራቸው የማይታወቁ የገንዘብ ኖቶች፤ በለገዳዲና ለገጣፎ የሚገኙ የቦታ ካርታና ፕላን እንዲሁም የተለያዩ ሰነዶች መገኘታቸውን ፖሊስ አስታዉቋል፡፡
በሱዳን ኮንግረስ ፓርቲ አስተባባሪነት በካርቱም ሱዳን ከሚያዝያ 19-20 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በተካሄደው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች.
የአዲስ አበባ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ የ 40 በ 60 ፣ የ.
የፌዴራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታ.
ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን የተሰጠ የዜና መግለጫ በዛሬው እለት.
ኅብረተሰቡ የሙሰና ወንጀሎች ሲፈፀሙ ሲያይ ወይም ሲጠረጥር በፍጥነት የሚያጋልጥበት የዜጎች ረቂቅ ቻርተር መዘጋጀቱን የፌዴራል የሥነምግባርና.
(አዲስ ዘመን) የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የኢፌዴሪ ምክር ቤት ያፀደቀውን በጀት፣ የፋይናንስ አስተዳደር ሕግ እንዲሁም ደንብና.