ሳይንቲስቶች ወደ አገሯ የተመለሰችውን ሉሲ እውነተኝነት አረጋገጡ

ከ5 አመታት ቆይታ ወደ አገሯ ሚያዝያ 23/2005 ዓ/ም የተመለሰችው ሉሲ እውነተኛዋ መሆኗን የዘርፉ ሳይንቲስቶች አረጋገጡ.

ልማታዊ መንግስት ፓርቲዎችን አዳክሞ “ተወዳዳሪ ጠፋ” ማለት ልማዱ ነው

(ሙሼ ሰሙ – የኢዴፓ ፕሬዚደንት) “ምርጫዎች ቀን ቆጥረው ይመጣሉ፤ ውጤቱን እንዲለውጡ ግን አንፈልግም” ሶሻሊስቶች ለህዝብ.

በባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ወደ ብሄራዊ ሙዚየም ተዛወረ

በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት በግዜያዊነት ወደሚቆይበት ብሄራዊ ሙዚየም ዛሬ ሚያዚያ.

የብሪታኒያ ፖለቲከኞች የተገኙበት የመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ተካሄደ

ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ባለፉት 20 ዓመታት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ህዳሴ ለነበራቸው የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና.

ሉሲ ከ5 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገባች

ሐምሌ 29/1999 ምሽት 1፡30 ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሉሲ ዛሬ ሚያዝያ 23/2005 ከረፋዱ 4፡20 ላይ.

የመስኖ ግድቦች ግንባታ ክፉኛ ተጓትቷል

* በ2007 ዓ.ም የትልልቅ መስኖ ሽፋን ወደ683ሺ340 ሄክታር ለማድረስ ግብ ተጥሏል። * እስከአሁን በተከናወኑ ሥራዎች 220ሺ.

የቋንቋ ፖሊሲ ለካቢኔ ሊቀርብ ነው | የአማርኛን ፋይዳ ለማሳደግ ተመከረ

በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የቋንቋ ፖሊሲ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። ረቂቅ ፖሊሲው ላለፉት.

የግብርና ምርት ዕድገት እንደዓምና «ወገቡን እንዳይዝ» እየተመከረ ነው

ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሰብል ምርት ውስጥ ከ 30 እስከ 35 በመቶ የሚሆነው የሚመረተው በአማራ ክልል ነው.

እግረኞችን ጭምር የሚቀጣው የትራፊክ ደንብ ተግባራዊ ሆነ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ጽ/ቤት ከሁለት ዓመት በፊት የወጣውንና እስካሁን ያልተተገበረውን የፌደራል የመንገድ ትራንስፖርት.

Ethiopia | ነዳጅ መኖሩን የሚያመላክቱ መረጃዎች ተገኙ

በመላ አገሪቱ በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ የነዳጅ ፍለጋ በተጠናከረ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትሯ.