የምርጫ 2007 የህዝብ ተወካዮችና የክልል ምክር ቤቶች ጊዜያዊ ዉጤት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ግንቦት 19/2007 የ5ኛውን አገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ ዉጤት ገለፀ፡፡ የመጨረሻዉ ዉጤት.

አባይ ፀሐዬ – ‘ልክ እናስገባችዋለን’ የተባለች ቃል ከየት እንደተወሰደች አላቃትም’ (ጽሑፍና ቪዲዮ)

ክቡር አቶ አባይ ፀሐዬ የህ.ወ.ሓ.ት/ኢህአዴግ መስራች አባል ታጋይና በአሁኑ ግዜ በሚኒስትር ማአርግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር.

የምርጫ ክርክር – ካለፈው በመማር ሊታረም የሚገባው

ነብሱን ይማረውና ነውጠኛው ቅንጅት በ1997ዓ.ም የማይናቅ የህዝብ ድምጽና ድጋፍ ያገኘው ከኢህአዴግ የተሻለ ብቃት ስለነበረው ወይም.

ኢትዪጵያን ከፈለክ መጀመርያ እኔን ፈልገኝ!

(ራማቶሀራ ዴርቶጋዳ) ፅንፈኛው ወንድሜ! የልቤን ልንገርህ፤ ለዛሬ እንኩዋን ልብ ብለህ አድምጠኝ! ሕመሜ ይመምህ፤ሃሳቤ ያሳስብህ፤ስጋቴ ስጋትህ.

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር "ዕጣው አልደረሳችሁም" ተብለው ከዕጩነት ውጭ ሆነዋል ተባለ

በግንቦት ወር በሚካሄደው 5ኛ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሰማያዊ ፓርቲ ለማወዳደር ያዘጋጃቸው አንዳንድ ዕጩዎች ዕጣ ስላልደረሳችው.

ከገደብ በላይ ዕጩዎች ሲመዘገቡ – ባለፈው ምርጫና በዕጣ መሠረት ይለያሉ፡- የምርጫ ቦርድ ኃላፊ

(ምህረት ሞገስ) በመጪው ግንቦት 2007 ዓ.ም በሚካሄደው አምስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ በአዲስ አበባ ብቻ 25.

የአዲስ አበባ – ፊንፊኔ ዙሪያ እቅድን መቃወም ለምን?

(አዲስ – ከድሬዳዋ) ድሮ ድሮ የአዲስአበባ ዙሪያ ገበሬዎች ራሳቸው መሬታቸውን እየሸጡ ነበር ከተማ የሚስፋፋው፡፡ ከ15.

ዶ/ር አሸብር – "ኢህአዴግ የምወዳደርበትን አካባቢ ቢተውልኝ የሚጐዳው ነገር አይኖርም"

የተከበሩ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ በጥርስ ህክምናው ዘርፍ የተሠማሩ ባለሀብት ሲሆኑ በ2002 ምርጫ ተወዳድረው በማሸነፍ በፓርላማ.

የመኢአድ ፓርቲ ውዝግብ| ምርጫ ቦርድ ለነአበባው መሐሪ ቡድን የፈረደበት ሙሉ ቃል

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ በተመለከተ መግቢያ በቦርዱ ዕዉቅና.

የአንድነት ፓርቲ ውዝግብ| ምርጫ ቦርድ ለነትግስቱ አወሉ ቡድን የፈረደበት ሙሉ ቃል

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ በተመለከተ የፓርቲዉ የቦርድ ዕዉቅና.