የነበላይ ፍቃዱ አንድነት መግለጫ| ሰላማዊ ትግሉን በጭፍጨፋና በውንድብና ለማቆም መሞከር ሀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው!

ሰላማዊ ትግሉ በጭፍጨፋና በውንድብና ለማቆም መሞከር ሀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው! ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/.

የነበላይ ፍቃዱ አንድነት ሊያካሂድ የነበረው ሰልፍ በፖሊስ ተበተነ [+video]

(ሔኖክ ሰለሞን) በእነ አቶ በላይ የሚመራው የአንድነት ፓርቲ ቡድን በህገ ወጥ መንገድ ሊያካሂድ የነበረው ሰልፍ.

የነትዕግስቱ አወል የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሄደ

በአቶ ትእግስቱ አወሉ የሚመራው የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን ባለፈው ቅዳሜ በቶፕ ቪው ሆቴል.

የአንድነት ውዝግብ | አየለ ስሜነህ ካምፕ ቀየሩ [video]

በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ግንባር ቀደም ሚና ያላቸው አቶ አየለ ስሜነህ የአሰላለፍ ለውጥ አደረጉ፡፡.

አንድነት| እነበላይ ‘የምንጠራው ጠቅላላ ጉባኤ የለም’ ሲሉ – እነትዕግስቱ ለነገ ጉባኤውን ጠርተዋል

(ጥላሁን ካሳ) በአቶ በላይ ፍቃዱ ቡድን የሚመራው የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት/ ዛሬ በሰጠው መግለጫ.

መኢአድ – ቦርዱ የሰጠኝን የቤት ስራ የጨረስኩ በመሆኔ የምጠራው ጉባኤ የለም

(ጥላሁን ካሳ) በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው የመላው ኢትዮዽያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሰጠኝን.

የአንድነት አባላት በፓርቲው ላይ የተጋረጠውን አደጋ ሊፈቱ ይገባል – ኢንጀነር ዘለቀ ረዲ

(ዳዊት መስፍን) የቀድሞው የአንደነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ ዋና እና ተቀዳሚ ፕሬዝዳንቶች የፓርቲው አባላት የቡድን.

የአንድነት የቀድሞ ፕ/ት ኢ/ር ግዛቸው:- ‹‹ፓርቲውን እያመሰው ያለው የቡድን እና ዝምድና ፓለቲካ ነው››

የአንድነት ለዴሞክራሲ እና  ለፍትህ ፓርቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኢንጅነር ግዛቸው ሽፍራው የአንድነት አባለት ለፓርቲው ህልውና ሲሉ.

‘የእነበላይ ፍቃዱ አንድነት’ መግለጫ:- ‹‹የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀመ ነው››

የመድብለ ፓርቲ ስርዓት እንዳይፈጠር የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀመ ነው፡፡ ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ/አንድነት/ የተሰጠ.

‘የእነአየለ ስሜ አንድነት’ ፕ/ት ትዕግስቱ አወሉ:- "ብቸኛ አማራጭ ምጣዱን መስበር ነበር"

(ፋኑኤል ክንፉ) ታህሳስ 28 ቀን 2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሳባ አንድነት.