Author: Addisu Chekol

አዲስ ከድሬዳዋ - Frm. journalist; currently communicator

Map - major Ethiopian cities
የኦሮሚያ ጉዳይ ያሳስበናል!

ሰሞኑን በኦሮሚያ ከተሞች የተካሔዱ ተቃውሞዎች ብዙ ነገሮችን እንድናስብ ያደረጉ ነበሩ፡፡ እንቅስቃሴው የብዙ እናቶችን ቅስም የሰበረ.

ሚዲያዎቻችን በህዝብ ዘንድ መታመንን ያስቀድሙ – ሌላው ይከተላል!!

እዚህ ድሬዳዋ በአቶ ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ሽመልስ ከማል መሪነት እየተካሄደ ባለው ሀገር አቀፍ የኮሚዩኒኬሽን.

ለውጥ ከብሔራዊ ድርጅቶች ሳይሆን ከኢህአዴግ (ከፌደራል) ብንጠብቅ ይሻላል

የኢህአዴግ ጉባዔ ከዚህ በፊት ተደርጎ የማያውቅ እስከሚመስል ድረስ በርካቶች በጉጉት የሚጠብቁት ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ከጉባዔው ህዝቡ.

Photo - Merkato market in Addis Ababa, Ethiopia (Photo - Michal Porebiak - Flickr)
ሐበሻ ማን ነው?

በጥንት ዘመን ምናልባት BBC በ DNA ጥናት አረጋግጨዋለሁ እንዳለው የዛሬ 3 ሺ አመት ገደማ ከአሁኗ.

የኢኮኖሚ እድገታችን እዳ ከፋዮች

(አዲስ ከድሬዳዋ) መንግስት ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግና በሚፈለገው ደረጃ ባይሆንም ኢንቨስትመንቶችን በማስተናገድ ኢኮኖሚው እያደገ ነው፡፡.

ኦሮምኛ ለፌደራል መንግስት – እንዴት?

(አዲስ ከድሬዳዋ) በሶሻል ሚዲያ(በተለይ በፌስቡክ) ብዙ ጊዜ አስተማሪና ምክንያታዊ የሆኑ ፅሑፎችን በመፃፍ የሚታወቀው ዶክተር ብርሀነ.

የአዲስ አበባ – ፊንፊኔ ዙሪያ እቅድን መቃወም ለምን?

(አዲስ – ከድሬዳዋ) ድሮ ድሮ የአዲስአበባ ዙሪያ ገበሬዎች ራሳቸው መሬታቸውን እየሸጡ ነበር ከተማ የሚስፋፋው፡፡ ከ15.

የማንነት መገለጫ ዓይነቶች- በዓለም እና በኢትዮጵያ

(አዲስ ከድሬዳዋ) የቀድሞ ዩጎዝላቪያ አካል የነበሩት ክሮሺያና ሰርቢያ (የቦስኒያ ሙስሊሞችን እና ሞንቴኔግሮዎችን ጨምሮ) ሶሻሊዝም ሲንኮታኮት.

የሰለጠነ ውይይት እንጂ መነቋቆር ምን ሊረባን?

(አዲስ – ከድሬዳዋ ከተማ) ባለፈው ‹‹በከተሞች ፎረም ያወዛገበው ‘ትግሬ’›› በሚል የፃፍኩትን አስተያየት ተከትሎ በርካቶች ብዙ.

በከተሞች ፎረም ያወዛገበው “ትግሬ”

(አዲስ – ከድሬዳዋ ከተማ) በድሬዳዋ በመካሄድ ላይ ያለው ስድስተኛው ሀገር-አቀፍ የከተሞች ፎረም መማር ለሚፈልግ አስተማሪ፣.