የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዲሲፕሊን ግድፈት ተቀጡ

(ፋኑኤል ክንፉ) የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሆኑት በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ላይ.

የሽዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታና ሌሎች 8 ተጠርጣሪዎች በይፋ ክስ ተመሰረተባቸው

– አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል – ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ.

ኢ-ተቋማዊ፣ ኢ-ደንባዊ ተፅዕኖ ተደርጎብኛል – ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው (የአንድነት የቀድሞ ሊቀመንበር)

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር የነበሩትና በታህሳስ ወር 2006 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት.

መግለጫ – አንድነት ውስጣዊ የዴሞክራሲ ባህል ያለው ፓርቲ ነው!

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ በአሁኑ ሰዓት ከመቼም.

ያለ ብሔራዊ መዝሙርም፣ ያለ ሰንደቅ ዓላማም ኖረን አናውቅም

(ሠይፈ ደርቤ) ኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ያስዘመረችው በንጉሱ ዘመን ነው። በንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ዘመን.

በኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ የተፈጠረውን ሁከት የሚያወግዝ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ የተፈጠረውን ሁከት የሚያወግዝ ሰልፍ እዚያው ከተማ ተካሄደ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሰኞ.

‘የሌላ ፓርቲ አባላት በተለያየ ዘዴና ሴራ መውሰድ አስነዋሪ ነው’ – ብርሃኑ በርሔ የዓረና ሊቀመንበር

(በፍሬው አበበ) የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት (ዓረና) ፓርቲን በመልቀቅ ወደአንድነት ፓርቲ ገብተዋል በተባሉ አመራሮችና አባላት.

የኢራፓ ም/ፕሬዚዳንትና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ፓርቲውን ለቀቁ

(በታምሩ ጽጌ) – በፕሬዚዳንቱ አምባገነንነትና ኢሕአዴግ በሰጠው ገንዘብ ምክንያት መሆኑን ጠቁመዋል – ‹‹አመራሮቹ የተናገሩት ሁሉ.

በርከት ያልን የዓረና አመራሮችና አባላት ወደ አንድነት ፓርቲ ተቀላቀልን (አስገደ ገ/ስላሴ)

ከቀደምት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) አባላት አንዱ የነበሩት እና ከዚያም የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዐላዊነት (ዓረና).

የተክሌ በቀለ የትግል ጥሪ እና የአንድነት ፓርቲ ዕጣ

የፓርላማ አባሉና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ የልማት.