የምርጫ 2007 የህዝብ ተወካዮችና የክልል ምክር ቤቶች ጊዜያዊ ዉጤት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ግንቦት 19/2007 የ5ኛውን አገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ ዉጤት ገለፀ፡፡Photo - Ethiopian Election Board chiefs press conference

የመጨረሻዉ ዉጤት ሰኔ 15/2007 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሚገለጽ መሆኑን እንደተጠበቀ ሆኖ ጊዜያዊ የምርጫው ዉጤት ‹‹እስካሁን በደረሰን ሪፖርት መሰረት ብቻ›› በማለት ቦርዱ ገልጿል፡፡

በቦርዱ ዛሬ የተገለፀው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤቶች ግዜያዊ ውጤት እንደሚከተለው ነው፡፡

1.
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሉት 547 ወንበሮች የ442ቱ ጊዜያዊ የምርጫ ዉጤት

ተ/ቁ

ክልል

የምርጫ ክልል/ወንበር ብዛት

ያሸነፈው ወንበር ብዛት

ያልተገለፁ (ቀሪ) ወንበር ብዛት

አሸናፊ

የፖለቲካ ፓርቲ

1 ትግራይ 38 31 7 ህወሓት/ኢህአዴግ
2 አፋር 8 6 2 አብዴፓ
3 አማራ 138 107 31 ብአዴን /ኢህአዴግ
4 ኦሮሚያ 178 150 28 ኦህዴድ/ኢህአዴግ
5 ኢትዮጵያ ሶማሌ 23 16 7 ኢሶዴፓ
6 ቤንሻንጉል ጉምዝ 9 7 2 ቤጉህዴፓ
7 ደቡብ ብ/ብ/ህዝቦች 123 95 28 ደኢህዴን/ኢህአዴግ
8 ጋምቤላ 3 3 ጋሕአዴን
9 ሐረሪ 2 11 ሐብሊኦህዴድ/ኢህአዴግ
10 ድሬዳዋ ከ/አስተዳደር 2 11 ኢሶዴፓኢህአዴግ
11 አዲስ አበባ ከ/አስተዳደር 23 23 ኢህአዴግ
ድምር 547 442 105


2.
ለክልል ምክር ቤቶች ካሏቸው  1900 ወንበሮች የ1508 ጊዜያዊ የምርጫ ዉጤት

ተ/ቁ

ክልል

የወንበር ብዛት

ያሸነፈው ወንበር ብዛት

ያልተገለፁ (ቀሪ) ወንበር ብዛት

አሸናፊ

የፖለቲካ ፓርቲ

1 ትግራይ 152 123 29 ህወሓት/ኢህአዴግ
2 አፋር 96 77 19 አብዴፓ
3 አማራ 294 230 64 ብአዴን /ኢህአዴግ
4 ኦሮሚያ 537 441 96 ኦህዴድ/ኢህአዴግ
5 ኢትዮጵያ ሶማሌ 186 149 37 ኢሶዴፓ
6 ቤንሻንጉል ጉምዝ 99 70 29 ቤጉህዴፓ
7 ደቡብ ብ/ብ/ህዝቦች 348 270 78 ደኢህዴን/ኢህአዴግ
8 ጋምቤላ 152 120 32 ጋሕአዴን
9 ሐረሪ 36 1414 8 ሐብሊኦህዴድ/ኢህአዴግ
ድምር 1900 1508 392

**********

ኢህአዴግ – የኢትዮጲያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር

ህወሓት – ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት/ኢህአዴግ)

አብዴፓ – የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

ብአዴን – ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን /ኢህአዴግ)

ኦህዴድ – የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ/ኢህአዴግ)

ኢሶዴፓ – የኢትዮጲያ ሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

ቤጉህዴፓ – የቤንሻንጉል ጉምዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

ደኢህዴን – የደቡብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን/ኢህአዴግ)

ጋሕአዴን – የጋምቤላ ሕዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ

ሐብሊ – ሐረሪ ብሔራዊ ሊግ

Fetsum Berhane is an Ethiopian resident, economist researcher and a blogger on HornAffairs.

more recommended stories