Author: Colonel Aschenaki Gebretsadik

ኮ/ል አስጨናቂ በአየር ኃይል ዉስጥ ከ1970ዓ/ም ጀምሮ ሲያገለግሉ ቀይተዉ ከ2002 ዓ/ም ጀምሮ በጡረታ ላይ የሚገኙ ናቸዉ፡፡ በአየር ኃይል ዉስጥ በዘመቻና መረጃ መምሪያ ኃላፊነት፤ በአየር ምድብ አዛዥነትና በአይር መከላከያ ኃላፊነትና በሌሎች የሃላፊነት ቦታዎች ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡ በኤርትራ ጦርነት ወቅት በሰሜን አየር ምድብ በምክትልነትነና የአየር መከላከያዉን ስራ በተለይ በሃላፊነት በማስተባበር ሲሰሩ ነበር፡፡ ኮ/ል አስጨናቂ ከቀድሞዋ ሶቭት ህብረት በወታደራዊ ሳይንስ የማስተርስ ድግሪ አላቸዉ፡፡

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ስርአቱን ለማጠናከር እንጂ ለማፍረስ አልመጡም

1/ መግቢያ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትርና የኢህአዴግ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ይዘዉት የቆዩት ከፍተኛ ስልጣን.

Image - Children Holding Hands clipart
በሁሉም የጋራ ጉዳዮቻችን ላይ መግባባት ተስኖን አስከ መቼ መዝለቅ እንችላለን?

መቅድም በዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ሶስት ወቅታዊና መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አስተያየት መስጠት ተገቢ መስሎ ታይቶኛል፡፡አንደኛዉ.

Photo - Ethiopian solidiers at national flag day 2017
ለመከላከያ ሰራዊታችን አባላት የሚገባቸዉን ክብርና ፍቅር እንስጣቸዉ!!

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) Highlights * ምንም እንኳን ፌዴራል መንግስቱ ከተጣለበት የሀገሪቱን ድህንነት የማስከበር ተቀዳሚ ሃላፊነት.

Photo - Ethiopian wolves, Canis simensis, Bale Mountains National Park
ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 3 | በመጭዉ ምርጫ የኢህአዴግን ዕጣ ፈንታ ሊወስኑ የሚችሉ የስጋት ምንጮችና ተግዳሮቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ.

Photo - Ethiopian woman casting vote 2010
ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 2 | ያለፉ የምርጫ ተሞክሮዎችና ለኢህአዴግ ማሸነፍ ዋነኛ ምክንያቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) 1. ምርጫ-97 ፡-የሀገራችን.

Photo - Ethiopia's Simien Mountains
ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 1 | የኢህአዴግ የወቅቱ ተአማኒነትና የቀጣዩ ምርጫ ዕጣ ፋንታዉ

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ) መግቢያ ኢህአዴግ መጪዉን የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተስፋና ስጋት በተቀላቀለበት መንፈስ እየጠበቀ.

Photo - Col Bezabh Petros in Eritrea after capture
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 7 | መቼም ቢሆን የማይዘነጉት የአየር ኃይላችን ባለዉለታዎች  

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የቀደሙ ክፍሎች ለማንበብ በዚህ ሊንክ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ ማግኘት.

Photo - Ethiopian army joins AMISOM in Somalia
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 6 | ቀጣዩ የመንግስት አቋምና ዉጤታማነቱ የማያስተማምነው የዲተረንስ ፖሊሲያችን

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የቀደሙ ክፍሎቸ ለማንበብ በዚህ ሊንክ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ ማግኘት.

Photo - Sukhoi Su-27 military jet of Ethiopian Air Force
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 5 | በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት የኢፌዲሪ አየር ኃይል ተሳትፎ ዙሪያ አጭር ዳሰሳ

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፣ ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፣ ሦስተኛ ክፍል.

Photo - Assab port, Red Sea, Djibouti
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 4 | በጦርነቱ አጀማመር አጨራረስና ዉጤቱ ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አመለካከቶችና የሃሳብ ሙግቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፡ ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና.