ለህግም -ህግ፤ ለህግ አስከባሪም – ሌላ ህግ አስከባሪ አለ

“የሞሪያም ምድር” የሚልን ፊልም አይ ዘንድ የምወደው ጓደኛዬ ጋበዘኝና በእኩለ ለሊይ በቤቴ ውስጥ ቤቴን ሆኜ.

ህግ አልባ የኩርፊያ ፓርቲ ብዝህነት

የነበሩበት ፓርቲ ውስጥ ህግና ዲሞክራሲን ማስፈን ያቃታቸው ደካሞች በየጊዜው አኩርፈው እየወጡ ተመሳሳይና ህግና ዲሞክራሲን ማስፈን.

የአናርኪው ረሰፒ (recipe for anarchy) – በኢትዮጵያ

አናርኪ(anarchy) በርካታ ትርጉሞች አሉት:: ብዙዎች የሚስማሙበት ትርጉሙ ግን አስፈጻሚ መንግስት የሌለው ማህበረሰብ ማለት ነው:: አናርኪስት(anarchist).

የምግብ ዋስትና ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ሁኔታ

በብዙ ጉዳዮች የተቃዋሚው ጎራና የኢትዮጵያ ምሁራን ኋላ እንደሚቀሩ በግሌ ስገምት ነበር:: አንዱ ምክንያቴ የመንግስትና ህዝብ.

ሚኒስትር ሽፈራው:- በቅርቡ ለሚመረቀው ተንዳሆ ስኳር መዘግየት ህንዶችን ወቀሱ

በሚንስትር ማዕረግ የስኳር ኮሬፖሬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ሽፈራው ጃርሶ በግንባታ ላይ ያሉትን 10 የስኳር ፕሮጀክቶች.

ኃይለማርያም ደሳለኝ:- ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ተቃርባለች

ኢትዮጵያ በሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ራሷን ለመቻል መቃረቧን.

አባይ ወልዱ:- የግንቦት 20 የድል ፍሬ መነሻ ምዕራባዊ ዞን የተከፈለው መስዋዕት ነው

የኢትዮጵያ ሕዝብ በግንቦት 20 ለተቀዳጃቸው ደማቅ የድል ፍሬዎች መነሻ በትግራይ ክልል ምእራብ ዞን የተከፈለው መስዋእትነት.

Ethiopia, Semayawi party official, Brhanu Tekleyared
ሰማያዊ ፓርቲ፡- የአንድነት አመራሮች ‘በእናንተ ምክንያት መታሰር አንፈልግም ሂዱ’ አሉን

አቶ ዳዊት አስራደ የሚባል የአንድነት ስራ አስፈፃሚ “አንድ ሰው የኢሕአዲግ ቲሸርት አድርጎ ቢመጣ ታባርረዋለህ ወይ?”.

አንድነት ፓርቲ፡- ሰማያዊ ፓርቲ የልጆች ክበብ ነው-በሰልፋቸው 114 ሰው አልተገኘም

ሰማያዊ ፓርቲ 114 አባላት አሉት ወይ የሚለው ላይ ጥርጣሬ አለኝ፡፡ ፓርቲ አይደለም እኮ! ትናንሽ ልጆች.

የዲሞክራሲ አመለካከታችን ሲቃኝ – የገባው፣ ያልገባው፣ ግራየገባው እና ግራ የሚያጋባው

(Tazabi) የሀገራችን ከድህነት መውጣት ፣በእድገት ጎዳና ውስጥ ገብታ የብዙ ዜጎችዎን ጥያቄ እና ፍላጎትን ማሟላት የሁሉምኢትዮጵያዊ.