ለግድቡ የገቢ ማሰባሰቢያ በዋለው የጽሁፍ መልእክት18 እድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

(ለምለም መንግሥቱ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈትቤት ለታላቁ የኢትዮጵያ.

የመንግሥት ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ሰኞ ይጀመራል

የፌዴራልና የአዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሙከራ ስምሪት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር የፐብሊክ ሰርቪስ.

ፕ/ት ሙላቱ:- አንዳርጋቸው ‹ይቅርታ› ከጠየቀ በሕገ-መንግስቱ መሰረት ይስተናገዳል

ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ዛሬ ጳጉሜ 5፣ 2006 በብሄራዊ ቤተ መንግስት ለመላው የኢትዮጽያ ብሔር/ብሔረሰቦች እና ህዝቦች.

ETV እንዴት ተሰናበተን? EBCን እንዴት እንቀበለው?

(በቴዎድሮስ ገ/ዓምላክ) እ.ኤ.አ በ1964 ዓ.ም የመጀመርያውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሊያበስረን የተበሰረው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ –.

የኢህአዴግ ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ

የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጷጉሜ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው.

የአማራ ክልላዊ መንግስት ለ2,094 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የአማራ ክልላዊ መንግስት የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ለሁለት ሺህ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ.

ብሔራዊ ቤተ መንግሥት ወደ ሌላ ሥፍራ እንዲዛወር ተወሰነ

(በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንቶች መቀመጫ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው የኢዮቤልዩ (ብሔራዊ) ቤተ መንግሥት ሙዚየም እንዲሆን፣ ከስድስት.

ኢትዮጵያ የሳተላይት ባለቤት የሚያደርጋትን ስምምነት ተፈራረመች

(ሃብታሙ ድረስ) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከ20 እስከ 25 ኪ.ግ ክብደት ያለው መካከከለኛ ሳተላይት ባለቤት.

የተክሌ በቀለ የትግል ጥሪ እና የአንድነት ፓርቲ ዕጣ

የፓርላማ አባሉና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ የልማት.

የዓባይ ልጆች ትንቅንቅ በታላቁ ሐይቅ – ቪክቶርያ

(በየማነ ናግሽ)  ነሐሴ 4 ቀን 2006 ዓ.ም. ነው፡፡ በከፍተኛ ዶፍና ንፋስ የታጀበው የጠዋቱ ዝናብ ከቤት.