ስለማሕበረ ቅዱሳን የተሳሳተ ግንዛቤ ነበረኝ

‹‹ማኅበረ-ቅዱሳን›› በሚል አጭር ስያሜው የሚታወቀው (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ.

የሰንደቅ ዓላማ ቀን የማክበር ሀሳብ ያመነጨው ተፈሪ የማነ ወይስ… ?

የባንዲራ ቀን ማክበር የተጀመረው በ2000 ከሚሊኒየም በዓል አከባበር ጋር ተያያይዞ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የቀድሞው የው.

ያለፈው እንዳይመለስ፣ የተገነባው እንዳይፈርስ – ብዝሃነት!

(እውነቱ ብላታ –  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ) የህብረ-ብሔራዊነት ዋነኛ መገለጫ ከሆኑ አበይት ጉዳዮች.

Photo - Ethiopian singer Teddy Afro
አውቶሞቢሉ ቴዲ አፍሮን ለሁለተኛ ጊዜ አሳሰረው

ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከስምንት ዓመታት በፊት በታላቁ ቤተ መንግሥት ጣይቱ ጎዳና ወደ ሸራተን.

ያለ ብሔራዊ መዝሙርም፣ ያለ ሰንደቅ ዓላማም ኖረን አናውቅም

(ሠይፈ ደርቤ) ኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ያስዘመረችው በንጉሱ ዘመን ነው። በንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ዘመን.

An Ethiopian school
የኬሚካል ክምችትና የአደጋ ስጋት በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች

(እፀገነት አክሊሉ) «ተማሪዎቻችን በኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ የተለያዩ ኬሚካሎችን ቀምመውና አዋህደው የሚያገኙትን እውቀት ማጣታቸው አይደለም እያሳሰበን.

የህዳሴ ግድብ የሞባይል(SMS) ሎተሪ የመጀመሪያዎቹ 100 ዕድለኞች እና ሽልማቶች ዝርዝር

ገቢው ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የሞባይል ስልክ ሎተሪ ከነሐሴ ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ተሳታፊዎች (ወይም.

ማዕተብ ከሂጃብ

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በአንገታቸው ላይ የሚያሥሩት ማዕተብ ወደፊት ይከለከላል የሚለውን ወሬ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር.

በኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ የተፈጠረውን ሁከት የሚያወግዝ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ የተፈጠረውን ሁከት የሚያወግዝ ሰልፍ እዚያው ከተማ ተካሄደ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሰኞ.

የዩኒቨርስቲዎች ሃይማኖታዊ ስነስርአትና አለባበስ ደንብን በመቃወም በሽብር የተሳተፉ ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

(በጥላሁን ካሳ) የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሃይማኖታዊ ስነስርአትና አለባበስን በሚመለከት ያወጡትን የስነምግባር ደንብ በመቃወም የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመፍጠር.