ማዕተብም መስቀልም በግለሰቦች ነፃነት ውስጥ የሚካተት ነው – ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም

ማዕተብ ማሠር ይከለከላል የሚለው ወሬ መሠረተ-ቢስ ነው በማለት የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም አስተባበሉ፡፡.

‘የሌላ ፓርቲ አባላት በተለያየ ዘዴና ሴራ መውሰድ አስነዋሪ ነው’ – ብርሃኑ በርሔ የዓረና ሊቀመንበር

(በፍሬው አበበ) የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት (ዓረና) ፓርቲን በመልቀቅ ወደአንድነት ፓርቲ ገብተዋል በተባሉ አመራሮችና አባላት.

የኢራፓ ም/ፕሬዚዳንትና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ፓርቲውን ለቀቁ

(በታምሩ ጽጌ) – በፕሬዚዳንቱ አምባገነንነትና ኢሕአዴግ በሰጠው ገንዘብ ምክንያት መሆኑን ጠቁመዋል – ‹‹አመራሮቹ የተናገሩት ሁሉ.

በርከት ያልን የዓረና አመራሮችና አባላት ወደ አንድነት ፓርቲ ተቀላቀልን (አስገደ ገ/ስላሴ)

ከቀደምት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) አባላት አንዱ የነበሩት እና ከዚያም የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዐላዊነት (ዓረና).

ስለዋሽንግተን ዲሲ የኤምባሲ ሁከት አምባሳደር ግርማ ብሩ ከቤን(ኢትዮጲያ-ፈርስት) ጋር ያደረጉትን ቃለ-መጠይቅ

ጥቂት የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች ባለፈው ሰኞ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሰው በመግባት.

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሁከት የፈፀሙት ግለሰቦች በፖሊስ ተለይተዋል

ትናንት ጠዋት በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የነበረው ሁከት የኢትዮጵያን እድገት እና መልካም ስም የማይፈልጉ.

የህዳሴ ግድብ ላይ ለሚካሄደው ጥናት የሦስትዮሽ ኮሚቴ ተቋቋመ

(ካሳዬ ወልዴ) ኢትዮጵያ ፤ ግብጽና ሱዳን ፤ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ሁለት ጥናቶችን የሚያካሂደውን.

“ዶክተር ኢንጂነር” ሳሙኤል ዘሚካኤል በማታለልና በሀሰት ሰነድ መገልገል ክስ ተመሰረተበት

አቃቤ ህግ ማታለልና በሀሰት ሰነድ መገልገል የሚሉ ሶስት ክሶች ናቸው የመሰረተበት። በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት.

በረከት ስምዖን በባህርዳር የፍትህና ጸጥታ ዘርፍ ስልጠና እየመሩ ነው

በኢትዮጵያ እየተፈጠረ የመጣውን በመረጃ የዳበረ ህብረተሰብ ለመምራት በእውቀትና ክህሎት የበለጸገ አመራር በዘላቂነት ማፍራት ወሳኝ መሆኑን.

የላሊበላና የፋሲል ግቢ ቅርሶች እስከ ዛሬ ለምን ካርታ አልኖራቸውም?

(አርአያ ጌታቸው) የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ዋና ጸሐፊ ታሌብ ራፋይ ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከተመለሱ ጥቂት.