የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሔሊኮፕተር ተጠልፎ አሰብ ማረፉ ተረጋገጠ

(ቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ንብረት የሆነ ተዋጊ ሔሊኮፕተር ባለፈው ዓርብ ተጠልፎ ኤርትራ ግዛት አሰብ.

"ካላገዝከን ወዮልኽ!" ብሎ ትግል የለም

የፖለቲካ እንቅስቃሴ፣ ሰላማዊም የትጥቅም፣ በባህሪው ትብብርን ይጠይቃል። ሕብረተሰብ በማሳትፍ የሚደረግ የትብብር ሥራ ነውና። የኢትዮጵያ ገዥ.

‘አንድነት’ ከሆያሆዬ ወጥቷል – አቅጣጫው ዴሞክራሲያዊ Dominant ፓርቲ መሆን ነው

(አሥራት አብርሃም – የአንድነት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ‹‹የአንድነት እስትራቴጂ ከሁሉም ይለያል!›› በሚል ርዕስ በፌስቡክ ገጹ.

የ‹‹መድረክ›› ሰልፍ እንድምታ

(ቢልልኝ ሀብታሙ አባቡ) የተቃዋሚዉ ጎራን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት አብይት ፖለቲካዊ ክስተቶችን አስተናግዷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ.

ጠ/ሚ ኃይለማርያም፡- በዋነኛ ሰብሎች 250 ሚ. – ባጠቃላይ ከ300 ሚ. ኩ. በላይ ማምረት የቻለ አገር ሆኗል

* ‹‹በትጥቅ ትግልም የተሳተፈ፣ ዴሞክራሲ፣ ሰላም፣ ዘላቂ ልማትና እድገት እንዲመጣ ለማድረግ መስዋዕት የከፈለ ትውልድ አለ።.

የሰማያዊና የ8ቱ ፓርቲዎች አባላትና የሰልፉ ተሳታፊዎች በመታወቂያ ዋስ ተፈቱ

(የሰማያዊ ፓርቲ ዘገባ) በሰላማዊ ሰልፉ ወቅት ታፍሰውና ደብደባ ተፈጽሞባቸው ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት ቀርበው ‹‹ህገ.

ነውጠኛ ሄሊኮፕተር ያደመቀው በዐል (+video)

ዕለቱ 9ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን እና የሕገ-መንግስታችን 20ኛ የልደት በዓል የሚከበርበት ህዳር 29፤ ቦታው.

የቅዳሜውን ሰልፍ አስመልክቶ ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ

ከትብብሩ የተሰጠ መግለጫ በአገዛዙ አረመኔያዊ እርምጃ ትግላችን አይቆምም! የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ባለፈው አንድ ወር ‹‹ነጻነት.

ያስጠበቡኝ ጠባብ የኦሮሞ ልሂቃንና ያስጠበበኝ አመለካከታቸው

(በአማን ነጸረ) ባለፈው ጽሑፍ እንዳመለከትኩት፡- ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል–ያንድነት ኃይላት ነን.

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን፣ ዋለልኝ መኮንንና የከሸፈው ፕሮጀክት

(በፍቃዱ ወ/ገብርኤል) የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን ሲከበር ዘጠነኛ አመቱን የያዘ ሲሆን በአገረ አሜሪካም ለመጀመሪያ ጊዜ.