Author: Curated Content

Content gathered and compiled from online and offline media by Hornaffairs staff based on relevance and interest to the Horn of Africa.

ኢትዮጵያዊነት፣ ዜግነት፣ ማንነት – በየማነ ናጊሽና በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

የሪፖርተሩ ጋዜጠኛ የማነ ናጊሽ በራሱ የፌስቡክ ገጽ ላይ ‹‹ኢትዮጵያዊ ዝበሃል መንነት የለን›› የሚል ጽሑፍ በትግርኛ.

በሚ/ር ደኤታ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የሚመራ ልዑክ ሳዑዲ ዐረቢያ ገባ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች አያያዝን በተመለከተ ከአገሪቱ.

ከፊንጫኣና ከወንጂ-ሸዋ ፋብሪካዎች ተጨማሪ 1.8ሚ ኩ. ስኳር ምርት ይጠበቃል

*  የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ስራ የጀመረ ሲሆን፣ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በ2006 አጋማሽ ምርት ይጀምራል፡፡ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ስራው.

መንግስት:- ”አልሸባብና በኤርትራ የሚታገዙ አሸባሪዎች ለጥቃት እየተዘጋጁ ነው”

አልሸባብ በመባል የሚታወቀው አለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን እና በኤርትራ መንግስት እገዛ የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኖች በሃገራችን.

የአንድነት ጉባኤና ፖለቲካዊ አንደምታው

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሦስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ከመጀመሪያው መጨረሻ ምዕራፍ.

ሀሰን ታጁ፡ ጥያቄው ፖለቲካ ገብቶበታል – የገቢ ምንጭ ሆኗል

Highlights: * በመጀመሪያ ሃያ አባላት ያሉት ኮሚቴ ሲመረጥ አንዱ እኔ ነበርኩ፡፡ * የእንቅስቃሴው ሌላ አደጋ.

ሰማያዊ ፓርቲ 250 ገደማ ሰዎች የተገኙበት ሰልፍ አካሄደ

(በታደሰ ብዙ አለም) ፓርቲው በጃን ሜዳ ሰለማዊ ሰልፉን እንዲያካሂድ ቢፈቀድለትም ስፍራውን በመተው የፖርቲው ፅህፈት ቤት.

በትግራይ የጥቁር ሰው ምስል ያለበት የ6ኛ ዘመን ቅርስ ተገኘ

በትግራይ ክልል ሃውዜን አካባቢ በ6ኛው ወይም በ7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ለነገስታቶች ከአውሮፓ በስጦታነት የመጣ ሳይሆን.

የሰማያዊ ፓርቲ ሠልፍ ወደ መስከረም 12/2006 ተዛወረ

ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ሰማያዊ ፓርቲ ለነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ጠርቶት.

የሀገር ውስጥ ደህንነት ሃላፊ ታሠሩ

የሃገር ውስጥ የደህንነት መምሪያ ሃላፊው አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ግለሰቡ.