Author: Curated Content

Content gathered and compiled from online and offline media by Hornaffairs staff based on relevance and interest to the Horn of Africa.

የሀይማኖቶቸ ጉባኤ የፀረ-አክራሪዎች ሰልፍ ሊያካሂድ ነው

(ፍቃዱ ፈንቴ) አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 26/2005 ሰላማዊ.

የሱዳን መንግስት የመለስን ሙት ዓመት መታሰቢያ ያዘጋጃል

ሱዳን በፕሬዝዳንት አልበሽር አነሳሽነት የታላቁን መሪ መለስ ዜናዊን 1ኛ ዓመት መታሰቢያ ነሀሴ 18/2005 ዓ.ም በሱዳን.

ዶ/ር አሸብር፡- ካፋ ለፕሬዚዳንትነት የሚመጥን ከሆነ ለእኔ ይገባኛል

ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፓን አፍሪካን ፓርላማ አባልከሪፖርተር ጋር በስልክ ያደረጉት.

ኢ/ር ይልቃል:- በ2007 ምርጫ 99.6% እንዳናሸንፍ ነው የምንፈራው

Highlights: * በአጠቃላይ ወደ አርባ ሺ አባላት አሉን፡፡ * ጃዋር ምን አገባው፤ ጃዋርም ኢህአዴግም ሃይማኖቱን.

ግምገማ:- የግርማ ሰይፉ መጽሐፍ “የነፃነት ዋጋ ስንት ነው?”

(በየማነ ናግሽ) ፍርኃታችን ልክ አይደለም፡፡ ኢሕአዴግ ሁለትና ሦስት በመቶ እያስፈራራን እኛ ግን 95 እና 96.

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ በጨረፍታ

* በ1936 ዓ.ም የተቋቋመው አየር ኃይል እስከ አሁን በ13 አዛዦች ተመርቷል
* ከውጊያ በረራና ማጓጓዝ ባሻገር ጥገናና ባለሙያ ስልጠና መስጫ ተሟልቶለታል።
* ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ግዳጅ (ሠላም ማስከበር) መሰማራት ጀምሯል
* በማኅበራዊ ልማት ዘርፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

“ምን ገበያ አለ? ዝም ብሎ ብሩን መብላት እኮ ነው?” – ገበያተኛ እናቶች

(መታሰቢያ ካሣዬ) የአራት ልጆች እናት ለሆኑት ለወ/ሮ ሮማን ታደሰ አመት በዓላት የጭንቀት፣ የሃሣብና፣ የሰቀቀን ጊዜያቶች.

የህዳሴ ግድብ ኃይል ጣቢያ በ1 ቢሊየን ዶላር የቻይና ብድር ሊሠራ ነው

ከታላቁ የኢትዮጵ ህዳሴ ግድብ የሚመነጨውን ኃይል የሚያስተላልፍና የሚያከፋፍል ጣቢያ ለመገንባት የሚያስችል የኮንትራት ስምምንት ተፈረመ። የማስተላለፊያና.

ከቤኒሻንጉል ክልል ዜጎችን ያፈናቀሉ ኃላፊዎች ተባረሩ

(በታምሩ ጽጌ እና ውድነህ ዘነበ) Highlight: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን ያሶ ወረዳ ውስጥ ከአራት.

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች እንዲመለሱ ተወሰነ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ከቤንሻንጉል ክልል ተፈናቅለው በጎጃም ፍኖተሰላም አካባቢ.