Category Archives: Eritrea

የሻዕብያ ትንኮሳና ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ

(ህዳሴ ኢትዮጵያ) መነሻ ሃሳብ እንደ ኣውሮፓውያን ኣቆጣጠር (እ.ኣ.ኣ) በ1960ዎች ኣብዛኛው የአፍሪካ ኣገራት ከቅኝ ኣገዛዝ ነፃ ሲወጡ፣ ቅኝ ገዢዎች የተዉላቸው መሰረተ ልማቶችና ኢንዱስትሪዎች የአፍሪካ መንግስታት ለአገር እድገታቸው እንደ መነሻ ሃብት ሲጠቀሙበት፤ በዛን ጊዜ አገራችን ይቅርና መነሻ ሃብት ሊኖረን ህዝባችን በድህነት ኣሮንቋና በረሃብ የሚያልቅበት ጊዜ ነበር፡፡ እ.ኣ.ኣ. በ1970ዎች መጀመሪያ የህዝቦች ቁጣ ጫፍ ደርሶ በመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ዓመፅ … Continue reading የሻዕብያ ትንኮሳና ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ

ወገን ተከበናል?

የኦባማ ቅልስልስ አስተዳደር ከኢራን ጋር ያደረገው ስምምነት የብዙ አረብ አገራትን ቀልብ የገፈፈ ነበር። በዚህም የተነሳ ረስተውት የቆዩትን ጦራቸውን ማጠናከር እና በጓደኛ ብዛት መፎካከሩን ተያይዘውታል። ብዙዎቹ (ሚጢጢዎቹ) ሀገራት ሳይቀሩ ጦራቸውን አፍሪካ ላይ ማስፈር አሜሪካ አሜሪካ መጫወት ጀምረዋል። ለዚህ ደግሞ ዋናው የትርኢቱ መድረክ ለመካከለኛው ምስራቅ ስትራቴጂካዊ ትርጉም ያለው ምስራቅ አፍሪካ ነው። ጅቡቲ ከፈረንሳይ ነፃ ወጥታ የማታውቀው ጅቡቲ … Continue reading ወገን ተከበናል?

በኤርትራ ላይ የተጣለው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መራዘም እና ለቀጠናው ያለው የሰላም አንድምታ

(Yohannes Gebeyehu) እ.ኤ.አ. ሜይ 2009 የምስራቅ አፍሪካ በይነ-መንግስታት (ኢጋድ) በኤርትራ የጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ተከትሎ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት በዛው ዓመት ዲሴምበር 23 ቀን በውሳኔ ቁጥር 1907 አማካይነት የጦር መሳሪያ ማዕቀብ በኤርትራ ላይ ጣለ። ማዕቀቡ ወደ ኤርትራ የሚገቡ እና ከኤርትራ የሚወጡ የጦር መሳሪያዎችን እና ከጦር መሳሪያ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ቁሳቁሶችን የሚያግድ ውሳኔ ነው። ውሳኔው በተመድ … Continue reading በኤርትራ ላይ የተጣለው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መራዘም እና ለቀጠናው ያለው የሰላም አንድምታ

ዳግመኛ ለኤርትራ ጥቃት እንዳንጋለጥ ለማይቀረዉ ጦርነት ካሁኑ መዘጋጀት (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) መግቢያ ኤርትራ በግፍ ወረራ ፈጽማብን የተቀሰቀሰዉን ጦርነት በኛ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ሊሞላዉ ትንሽ ቢቀረዉ ነዉ፡፡እስካሁንም ችግሩ መቋጫ ስላልተበጀለት ሰላምም ጦርነትም በለለበት ሁኔታ የሁለቱ አገሮች ወታደሮች በድንበር አካባቢ ተፋጠዉ ይገኛሉ፡፡ስለ ኢትዮ- ኤርትራ ጉዳይ አልፎ አልፎ በአጋጣሚ ካልሆነ በስተቀር ብዙም የማይነገር ሆኖ ቆይቶ ጭራሽ የተረሳ በመሰለበት ወቅት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደገና የብዙ … Continue reading ዳግመኛ ለኤርትራ ጥቃት እንዳንጋለጥ ለማይቀረዉ ጦርነት ካሁኑ መዘጋጀት (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

ጦርነት የአቅም ማነስ ምልክት ነው

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙልጌታ፣ የካቲት 18/2008 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ “የኢትዮጲያ መንግስት በታገቱት 80 ኢትዮጲያዊያን ምክንያት በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንደሚወስድ” ተናግረዋል። መግለጫውን ተከትሎ ከጋዜጠኞች፤ ታጋቾቹ ስለተያዙበት ሁኔታ፣ ማንነት እና መንግስት ሊወስደው ስላሰበው አፀፋዊ እርምጃ ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ግን በጣም የሚገርም ነው፦”ከዚህ በላይ ምንም ዝርዝር ማብራሪያ ልሰጥ አልችልም”። በእርግጥ ቃለ … Continue reading ጦርነት የአቅም ማነስ ምልክት ነው

በጦርነቱ ወቅት በመሣሪያ ግዥ ላይ የመለስ ዜናዊ ተቃውሞ አገር ለመጉዳት አልነበረም – ጄ/ል ጻድቃን [+video]

የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት አፈጻፀም ሂደት ላይ የነበራቸው አቋም በወቅቱ ከነበረው የጋራ አመለካከት ሊከሰት የሚገባው ተፈጥሮአዊ ክስተት ነው እንጂ አገር ለመጉዳት በማሰብ አይደለም በማለት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ገለጹት፡፡ ጄኔራሉ ይህንን የተናገሩት፤ በጦርነቱ ወቅት መለስ ለጦር መሣሪያ ግዥ በሚወጣው ገንዘብ መጠን ላይ ተቃውሞ ነበራቸው የሚለውን ስሞታ በመጥቀስ ላቀረብንላቸው በሰጡት ምላሽ ነው፡፡ አንዳንዶቻችን ኤርትራ … Continue reading በጦርነቱ ወቅት በመሣሪያ ግዥ ላይ የመለስ ዜናዊ ተቃውሞ አገር ለመጉዳት አልነበረም – ጄ/ል ጻድቃን [+video]

በሽረ ጦርነት ዋዜማ ሻዕቢያ ተስፋ ቆርጦ ነበር – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

* የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለሻዕቢያ አሉታዊ የሆነ አቋም ያለማቋረጥ ይይዙና ይወተውቱ ነበር * የህወሓት/ኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ ሲገባ አብሮ የመጣው የሻዕቢያ ተዋጊ ብዛት 300 ገደማ ነበር በሕወሓት (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ) የትግል ታሪክ እንደ ወሳኝ ምዕራፍ ተደርጎ የሚወሰደው የ1981ዱ የሽረ ጦርነት ከመካሄዱ ጥቂት ወራት በፊት ሻዕቢያ በትጥቅ ትግሉ ስኬት ላይ ተስፋ አጥቶ እንደነበር ጄኔራል … Continue reading በሽረ ጦርነት ዋዜማ ሻዕቢያ ተስፋ ቆርጦ ነበር – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

የተጠለፈው ሔሊኮፕተር ፖለቲካዊ እንድምታ ምን ሊሆን ይችላል?

(ቢልልኝ ሀብታሙ አባቡ) አንድ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሆነ ሔሊኮፕተር ተጠልፎ በኤርትራ ምድር ማረፉ በዚህ ሳምንት ተሰምቷል፡፡ የጠለፋውን አጠቃላይ አገራዊና አለም አቀፋዊ እንድምታ ለማየት ድርጊቱ ከግለሰቡ ስሜት የሚመነጭ ተራ የዜጋ ክህደት ነው ወይስ በአገራቱ መካከል በተፈጠረ መሻከር የተነሳ የፖለቲካ ትግላቸው አንድ አካል የሚለውን ለይቶ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በቅድሚያ የድርጊቱ ምንጭ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን … Continue reading የተጠለፈው ሔሊኮፕተር ፖለቲካዊ እንድምታ ምን ሊሆን ይችላል?

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሔሊኮፕተር ተጠልፎ አሰብ ማረፉ ተረጋገጠ

(ቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ንብረት የሆነ ተዋጊ ሔሊኮፕተር ባለፈው ዓርብ ተጠልፎ ኤርትራ ግዛት አሰብ ማረፉ ተረጋገጠ፡፡ የዘወትር የበረራ ልምምድ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሩሲያ ሠራሽ ኤምአይ 35 ተዋጊ ሔሊኮፕተር ይዞ ወደ ኤርትራ የኮበለለው ዋና አብራሪ ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣ ይህንን ዓይነት ተግባር ይፈጽማል ብለው እንደማያስቡ ባልደረቦቹ ገልጸዋል፡፡ ከሻምበል ሳሙኤል ጋር በኢትዮጵያ አየር ኃይል አብረው … Continue reading የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሔሊኮፕተር ተጠልፎ አሰብ ማረፉ ተረጋገጠ

ለጋማ ጋማማ አህያም ጋማ አላት – አያስጥልም እንጂ ጅብ ሲዘነጥላት

(አርአያ ጌታቸው) በጅቦች መንድር ነው አሉ። ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሰፊ መስክ ላይ ተሰማርተው ሳር እየጋጡ ዓለማቸውን ይቀጫሉ። በዚህ መሀል ሶሰት ጅቦች የሚበላ ፍለጋ ሲዘዋወሩ አህዮቹን ይመለከቷቸዋል። በአህዮቹ ድፍረት የተገረሙት ጅቦቹም “እነዚህ አህዮች እንዴት ቢጠግቡ እንዴትስ ቢንቁን ነው በእኛ ሰዓት፣ በእኛ ግዛት እንደዚህ ተዝናንተው ሳር የሚግጡት?” ሲሉ እርስ በእርስ ይጠያየቃሉ። አውጥተው አውርደውም ለምን ችሎት ተቀምጠን … Continue reading ለጋማ ጋማማ አህያም ጋማ አላት – አያስጥልም እንጂ ጅብ ሲዘነጥላት