Tag: Politics
(በታምሩ ጽጌ እና ውድነህ ዘነበ) Highlight: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን ያሶ ወረዳ ውስጥ ከአራት.
“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ.
ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ ጋዜጣ የዘገበውና (እዚህ ብሎግ ላይም የወጣ) ዜና፤ በበቤንሻንጉል ክልል የሰፈሩ ዜጐች “ሕገወጥ” ተብለው.
* በከተማው የሠሩትን ቤት መላ እስኪያሲዙና ንብረታቸውን እስኪሰበስቡ ጊዜ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም ‹‹ቤትና ንብረቱ የሚገባው ለወረዳው ነው››.
ባለፉት ቀናት መቀሌ ፣ ባህር ዳር ፣ ሃዋሳ እና አዳማ ከተሞች ላይ ጉባኤያቸውን ሲያካሂዱ የሰነበቱት.
መጅሊሱ በአዲስ መልክ ከተመረጠ ጥቂት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ መጅሊሱ ሕዝበ ሙስሊሙን እንዲያገለግል፣ እንዲያረጋጋ፣ ወደተሻለ አቅጣጫም እንዲመራ፣.
ኢትዮጵያን ወደ ህዳሴ ያሸጋግሯታል በሚል የኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ ከፍተኛ ተስፋ ከጣሉባቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች ታላቁ የህዳሴ.
Special edition| Post-Meles 2012 Collection of exclusive interviews, opinion pieces and news digests covering the.
ብዙ ጊዜና ገንዘብ ኣውጥቼ ሰራሁት ያለውንና “ፌዝ-ራሊዝም” ብሎ የሰየመውን ፊልም በኢሳት ቴሌቪዥን ጋብዞን ነበር፡፡ የትግራይ ተወላጆች የሆኑና በተለያዩ የፌዴራል መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት ያሉ ሃላፊዎችን (ተጋሩ ያልሆኑትንም እየጨመረ) ስምና ምስል ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመቅዳት ያሳየው ይሄ “የምርምር ግኝት” ማጠቃለያው ‘ኢትዮጵያ ውስጥ ፌዴራሊዝም የለም ፌዝ-ራሊዝም ነው ምክንያቱም ስልጣኑን የያዙት “ትግሬዎች” ናቸው የሚል ነው፡፡ በርግጥ እነ ታማኝ ስለ ፌዴራሊዝም ማውራት መጀመራቸው በራሱ ትልቅ ለውጥ ቢሆንም ፅንሰ ሃሳቡ የገባው ኣልመሰለኝም፡፡
ኣቶ መለስ ከሞቱ ኣራት ወር ሆኗቸዋል፡፡ የኣቶ መለስን እረፍት ተከትሎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የታየው ለውጥና የኣቶ.