Category: Uncategorized
ዞሮ ዞሮ ግን የማስፈፀም ስራው ብዙ ከተጓዘና ችግር ከተፈጠረ በኋላ “ግምገማ” ያካሂዱና ያ “ፀረ-ልማት” ያሉት ሰውዬ የነገራቸውን ነገር ትልቅ ችግር እንደነበረ በግምገማ ማረጋገጣቸውን ይነግሩንና ጉዞው ይቀጥላል፡፡
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ(እሮብ) የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ ዜና በኢትዮጲያ ፕሬስ ድርጅት እና በኢትዮጲያ.
(Jossy Romanat) እኔ፣ መስፍንና ካሕሳይ ጓደኛሞች ነን፡፡ ብዙ ጊዜ ኣብረን እናሳልፋለን፡፡ በብዙ የኣለም ፖለቲካና ኢኮኖሚ.
የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የአለም አቀፍ የባለሞያዎች ቡድን ባቀረበው ሪፖርት ላይ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ.
(የትምወርቅ ዘለቀ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ ግንቦት 24.
(በጆሲ ዘ ሮማናት) ቅዳሜ ግንቦት 06/2003 ኣ.ም. ኣዲስ ኣበባ ከሚገኘው የረጅም ጊዜ ወዳጄና የቁርጥ ቀን.
በደርግ ዘመን የተፈጸሙ በደሎችንና ጥፋቶችን በአገራዊ ይቅርታና ዕርቀ ሰላም ለመጨረስ ከኢትዮጵያ የአራቱ ቤተ እምነቶች የሃይማኖት.
Technorati Tags: Meles Zenawi,EPRDF,TPLF,Resign,Ethiopia,FDRE Click here to Download this article in PDF or XPS Printed.