የጎንደሩ ዓመፅ ለምን ኣሁን ሆነ? ዋና ዋና መነሻ ምክንያቶች

በ”ጥያቄ ኣለኝ ጓዶች”(የብዕር ስም) በቅርብ ግዝያቶች በተለያዩ አከባቢዎች መልካቸዉና ይዘታቸው የተለያየ ዓመፆች እየታዩ ነው፤ ለግዜው ግን ትኩረቴ የጎንደሩ ላይ ነው። በጎንደርና ኣካባቢው የተነሳው ላይ ያተኮርኩበት ምክንያት ጎንደር የዚህ ሁሉ ማእከል ስለነበረችና ሌሎቹ በዋናነት የዚህ ተቀጥያ ስለነበር ምንጩን መረዳት ሌላዉን መረዳት ያስችላል ከሚል እሳቤ ተነስቼ ነው። ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ከሌሎች ለየት ባለ መልኩ ዘር ተኮር ጥቃቶች […]

የጎንደር ሕዝብ ጥያቄና ተጠያቂዎቹ

 እሁድ ሐምሌ 24/2008 በጎንደር ከተማ የተካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በብዙዎች ዘንድ ያልተጠበቀና ያልተለመደ ክስተት “በጎንደሩ ሰላማዊ ሰልፍ የሕዝቡ ጥያቄ ምን ነበር?” የሚለውን የተለያዩ የሚድያ ተቋማት በአግባቡ ይዘግቡታል የሚል እምነት ነበረኝ። ሆኖም ግን፣ የክልሉ መንግስት በሰጠው መግለጫ “ሕዝቡ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን” እንዳነሳና መንግስትም በዚሁ አግባብ ምለሽ እንደሚሰጥ ገልጿል። በእርግጥ የኢህአዴግ መንግስት የሕዝብን ጥያቄ በቀጥታ የመቀበልና […]

ወልቃይት ላለፉት ሺህ ዓመታት በትግራይ ስር ተዳድራ አታውቅም – የታሪክ ማስረጃዎች

(Ze Addis) የኢትዮጵያ መንግስት (ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ) አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ ከወሰዳቸው ዓብይ ኩነታት አንዱ፤ የሀገሪቱን የፖለቲካን የአስተዳደር ካርታን መቀየሩ እንደሆነ ይታወቃል:: የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራት ካርታ እ.ኤ.አ. በ1994 ቢቀየርም፤ አዲሱ ካርታ ብዙ የማንነት ጥያቄዎችን አስነስቷል:: ይህ የዳግም መካለል ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች ውስጥ ወልቃይት አንዱ ነው። እንዲህ አይነት የማንነትና የመካለል ጥያቄ ሲቀርብ ዋና መፍትሄ የሚሆኑት የታሪክ ሰነዶች ናቸው:: […]

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው። ሰሞኑን እንዃ ብናይ ከኦሮሞ ህዝባዉ ዓመፅ፣ ሜቴክና ስዃር ፋብሪካ፣ ከጋምቤላ ጠለፋና ግድያ፣ በኤርትራ በኩል የሚመጣ ተከታታይነት ያለው ዜጎቻችንን የማበሳበስ ሁኔታ እያስተዋልን ነው። የድርቁና በየክልሉ የሚታዩ የህዝቦች መነሳሳት ተጠቓሽ ናቸው። እነዚህ የሚፈጠሩ ነገሮች ካጠቃላይ […]

የወልቃይት የማንነት ጥያቄ – በታሪክና በህገ መንግስቱ

(ዘርአይ ወልደሰንበት) 1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይና ስለሚያስገኚው መብት 1.1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይ ና ጥያቄውን የማቅረብ መብት 1.2 ስለ ብሄር ማንነት ዕውቅና ውጤት 1.3 ስለብሄር ማህበረሰብ አባልነት 2. የክልሎች ወሰን ለውጥ ጥያቄ 2.1 የክልሎች ወሰን ለውጥ ጥያቄ ባህርይና ጥያቄውን የማቅረብ መብት 2.2 የክልሎች ወሰን ለውጥ ጥያቄ (የድንበር ዉዝግብ) የሚፈታበት መንገድ 2.3 የድንበር ውዝግብ መወስኛ መስፈርት 3.ታሪክ ቀመስ […]

የትግራይ እግር ኳስ ተስፋና ፈተና

ከጥቂት አመታት በፊት ትግራይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተሳትፎ ጥሩ ሊባል የሚችል ክልል ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደረጃ የተጫወቱ ብዛት ያላቸው ተጨዋቾች ከማፍራቱም ባሻገር ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ሁለት በፕሪምየር ሊግ ደረጃ የሚሳተፉ  ጠንካራ ክለቦች ነበሩት፡፡ በእግር  ኳስ አሰልጣኞችም እስካሁን በክለብ ደረጃና ብሔራዊ ቡድን ማሰልጠን የደረሱ ባለሞያዎችም በከፍተኛ ሁኔታ ያፈራ ክልል ነው፡፡ ትራንስ ኢትዮጵያና ጉና ከተመሰረቱበት 1992 […]

የተገኘዉን ሰላምና እድገት የሚንድ የአመራር ዘይቤ ባስቸዃይ ይታረም!(ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) ታላቁ የሰላምና ደህንነት ሙሁሩ ጆሃን ጋልቱንግ ስለ ሰላም እሚከተለዉን ይላል “Peace is a revolutionary idea; peace by peaceful means defines that revolution as nonviolent. That revolution is taking place all the time; our job is to expand it in scope and domain. The tasks are endless; the question is […]

ብልሹ አስተዳደርን የዴሞክራሲ ምህዳር በማስፋትና በተቋማት ግንባታ(ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) Highlights:- * በዴሞክራታይዜሽን እና ኢ-ዴሞክራታይዜሽን ሂደቶች ሁሌም መሳሳብ እና ዉጥረት ይኖራል። መንግስት እንደ መንግስት ግን የዴሞክራታይዜሽን አጋዥ አልያም የኢ-ዴሞክራታይዜሽን አሳላጭ ነው መሆን እሚችለው፤ መሀል ላይ የሚንገዋለል መንግስታዊና ተቛማዊ አቛም ሊኖር አይችልም። * ባጠቃላይ ሲታይ ብዙ ማንነቶች፤ በርካታ ፖለቲካዊ ፍላጎቶች፤መልስ እንሻለን የሚሉ የተለያዩ ጥያቄዎች ባሉበት አገር አንድ ግንባር (ኢህአዴግ) እና […]

የአቶ ዳዊት ገ/ሔር ቤት በአሸዋ ላይ ወይስ በዓለት?

(ስሉሥ ወልደሂወት) “ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠነቀቅ”! መጽሓፍ ቅዱስ የሰው ልጅ ፍላጎት ሁሌ የሚያድግና የማይሟላ በመሆኑ የለውጥ ጥያቄን ለመመለስ ሁሌም ሰለተሻለ አማራጭ፣ ስለተሻለ ዘዴ ወይም ስትራቴጂ ማሰቡና መነጋገሩ ተገቢና ጤናማ መሆኑ የማይታበል እውነት ነው፡፡ በዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ዘንድ የተቀደሰና ከነቀፋና ትችት የፀዳ የፖሊሲ አቋም ወይም የፖሊሲ አፈፃፀም የማይኖር መሆኑም እንደዚሁ። ዜጐች በግልም ይሁን በተደራጀ መልኩ […]

ጄኔራል ጻድቃንና ጤዛዋ ማሌሊት…በ40ኛው (በዶ/ር አረጋዊ በርኸ)

Editor’s note:በቅርቡ ከጄ/ል ጻድቃን ጋር ያደረግነውን ቃለ-መጠይቅ በተከታታይ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በቃለ-መጠይቁ ከተነሱት ርዕሰ-ጉዳዮች በተወሰኑት ላይ ዶ/ር አረጋዊ በርኸ አስተያየታቸውን ልከውልናል፡፡ዶ/ር አረጋዊ ከህወሓት መሥራቾች አንዱ ሲሆኑ እስከ1971 በሊቀመንበርነት፣ እስከ1978 ደግሞ በወታደራዊ መሪነት ያገለገሉ ሲሆን፤ የማርክሳዊ ሌኒናዊ ሊግ ትግራይ(ማሌሊት) ምሥረታን ተከትሎ ከተደረገው የአመራር ሽግሽግ በኋላ ድርጅቱን ለቅቀው በአውሮፓ ነዋሪ ናቸው፡፡ ጄ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳዔ ደግሞ ከ1971 ጀምሮ የህወሓት […]