አስገደ እና የትግራይ ህዝብ ትግል ምን አገናኛቸው?

(ብሓቂ ተኸስተ (ሳዕሲዕ) አቶ አስገደ ከህወሓት ነባር ታጋዮች አንዱ ነበር። በሂደቱ መሳተፉ የሚቆጨው ቢሆንም በአኩሪ የትግል ሂደትም የራሱን ድርሻ የተወጣ ታጋይ ነበር። ትግሉ ለድል ከበቃ በኃላም ዓረናን ተቀላቅሎ በትግራይ የተፎካካሪ ፓርቲ በመሆን የራሱን ድርሻ ሲወጣ ነበር። ወደ መሃል ሀገርም በመሄድ ለመሳተፍ ሞክሮ ነበር። በቅርብ ግዜም የልብ ችግር ገጥሞት የእርዳታ ጥሪ ቀርቦ አሁን አሜሪካ ህክምና እያገኝ […]

“በጣም የከፋውና አስቀያሚው ነገር የተጀመረው ቅማንት ላይ ነው” – አዲሱ ለገሰ

የብአዴን መስራች ታጋይ አዲሱ ለገሰ ከጋዜጠኛ አባዲ ገ/ስላሴ እና ሃይላይ ተኽላይ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም፡፡ ከኢህዴን ብአዴን መስራች ታጋዮች አንዱ የሆኑት አዲሱ ለገሰ፤ የትጥቅ ትግሉ ካበቃና ደርግ ከተደመሰሰም በኋላ የብአዴን ሊቀ መምበር፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር፣ የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር፣ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስተር፣ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር፣ የፌደራል መለስ አካዳሚ ስልጠና ማእከል ዋና […]

ጊዜው ያለፈበትና የከሸፈ የትግል ስልት (ታጋይ ካሕሳይ ቃሉ)

(ታጋይ ካሕሳይ ቃሉ) ከያዝነው ዓመት መጀመሪያ ጀምሮ በተከታታይ በአቶ እውነቱ ዘለቀ የተባሉ ፀሃፊ (የብአዴን ከፍተኛ አመራር እንደሆኑ እራሳቸው ያስተዋወቁ) በትግራይ ተወላጆችና መሪ ድርጅታቸው ህወሓት ላይ ያነጣጠሩ ፅሁፎች በተለያዩ ድረገፆች አውጥተዋል ብዙ ሰውም እንደሚያነባቸውና የተለያዩ ሃሳብ እንደሚያነሳ የታወቀ ነው፡፡ አንዳንዱ የተለመደ የትምክህት ሃይሎች የፈጠራ ወሬ ነው በማለት ችላ ብሎ የሚያልፈው፤ ሌላው ደግሞ ብአዴን እንደድርጅት ምን ነካው […]

የትግራይ ህዝብና መሪ ድርጅቱ ህወሓት ላይ ያነጣጠረ መሰረተ ቢስ ውንጀላ እስከ መቸ?

(ታጋይ ካሕሳይ ቃሉ) በዚሁ ወር መጀመሪያ ሳምንት በትግራይ ኦንሊይን (Tigray online) ድረ-ገፅ ላይ በአቶ እውነቱ ዘለቀ የተባሉ ፀሃፊ “ያን ያህል ወጥ መርገጥ ምን የሚሉት ድፍረት ነው”[PDF] በሚል ርእስና ቀደም ብሎ በእንግሊዝኛ ቋንቋ “Gedu Andargachew; A fifth column on the loose” በሚል ርእስ በአቶ ብርሀነ ካሕሳይ ተፅፎ ለተዘረጋው ፅሁፍ መልስ ለመስጠት ታስቦ የወጣውን ፅሁፍ ተመለከትኩ፡፡ የፅሁፉ መነሻ […]

የትግራይ ህዝብ የለውጡ አጋር እንጂ ተጠቂ ሊሆን ኣይገባም

(መርስዔ ኪዳን) ([email protected] – ሜኔሶታ፤ ሃገረ ኣሜሪካ) ሰሞኑን በሃገራችን ውስጥ እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክኒያት ብዙ የሰው ህይወት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት እየደረሰ ነው። ይህ ሁኔታ እንዲፈጠር ያበቁ ብዙ ምክኒያቶች ቢኖሩትም አንዱና ዋነኛው ምክኒያት በሃገሪቱ ውስጥ ፍትሃዊ የሆነ የፖለቲካ ስርዓት አለመኖሩ ነው። ኢትዮጵያ ብዙ ብሄሮች ብቻ ሳይሆን ብዙ ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አመለካከት ያለው ህዝብ የሚኖርባት አገር […]

[Video]ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – ወቅቱ ያናግራል፣ ‘ለምን ዓላማ ተናገሩ’ ወደሚል መሄዱ አይጠቅምም

ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚሰነዘሩ ሀሳቦችን በይዘታቸው በመመዘን ጠቃሚውን መውሰድ እንጂ ለምን ተባለ ወደሚለው መሄድ አይጠቅምም፤ ብለዋል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ክላስተር አስተባባሪ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፡፡ ዶ/ር ደብረጺዮን ይህንን የተናገሩት ባለፈው ነሐሴ 27/2008 ለኦንላይን ሚዲያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነበር፡፡ የቀድሞ የህወሓት ነባር አመራሮች (እነጄ/ል ጻድቃንና ጄ/ል አበበ) ከቅርብ ግዜ ወዲህ በስፋት ትችቶችን እየሰነዘሩ ስለመሆኑ በተጠየቁበት ወቅት […]

ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – የብሔር የበላይነት ስለሚባለውና በጎንደር ስለተከሰተው መፈናቀል [Video]

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ክላስተር አስተባባሪ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ባለፈው አርብ ነሐሴ 27/2008 ለኦንላይን ሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በጋዜጣዊ መግለጫው ከዳሰሷቸው በርካታ ጉዳዮች መሀል፡- * በጎንደር መተማ-ዮሐንስ አካባቢ ስለተከሰተው መፈናቀል እና ስለአካባቢው ፀጥታ * ‹‹የአንድ ብሔር የበላይነት›› የሚባለውን አስመልከቶ የሰጡትን ማብራሪያዎች ቪዲዮ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ (ለድምጽ ጥራት ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡) —— Watch the video *************

የምን ዝምታ ነው …?

የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዘርን መሰረት ኣድርጎ ዜጎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ለምን በይፋ ኣላወገዘም? ለምንስ በEBC ሊታይ ኣልተፈቀደም? የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ህዝብ ለትውልዶች ከኖርበት የሰሜን ጎንደር ኣካባቢ በዘርኞች ሲጠቃ እና ሲፈናቀል ህዝቡን ለማገዝ ግዴታው እየተወጣ ነውን? ሕገ መንግስት በግላጭ ተጥሶ እንዲህ ኣይነት ከባድ ወንጀል በዜጎች ላይ ሲፈጸም ሽክሙ ለትግራይ ክልላዊ መንግስት ብቻ ለምን ተተወ? ለመሆኑ […]

ወልቃይት እንኳን ህዝቡ መሬቱም ትግራዋይ ነው – ከታሪክ መዛግብት

(አስፋው ገዳሙ ([email protected])) 1/ መግቢያ የኢትዮጵያ ክልሎች አወቃቀር ሁሉንም ኢትዮጵያውያን አብረውና ተከባብረው እንዲኖሩ የሚያስችል ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር፡፡ በተለያዩ ወቅቶች ኢትዮጵያን ያስተዳደሩ ገዢዎች ለህዝቡ ምቾት ሳይሆን ለራሳቸው በሚመች መልኩ ሃገሪቱን ሲስተዳድሩ እንደነበር ይታወቃል፡፡ የአሁን መንግስትም ለራሱ በሚመቸው መልኩ እያስተዳደራት ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን ብዙ ሰዎች፣ በተለይም የጎንደር ተወላጆች በደርግና በአጼ ሃይለስላሴ ወደ ነበረው አከላለል ካልተመለስን እያሉ […]

የወልቃይት ጥያቄና የፕሮፌሰር መስፍን ክሽፈት

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ሰሞኑን ወልቃይትን በተመለከተ ኣንድ ጽሁፍ ለጥፈዋል፡፡ ጽሁፉ ኣጭር ቢሆንም እንደተለመደው ክህደትና ትእቢት የተቀላቀለበት ብቻ ሳይሆን እርስ በርስ የሚጋጩ ሃሳቦችንም ያካተተ ነው፡፡ ለዚህም ይመስላል ወትሮው የሳቸውን ሃሳብ እንደወረደ ሲያራግቡ የነበሩ ተከታዮቻቸው ሲያራግቡት ኣልታየም፡፡ ጽሁፉ “ወልቃይት የማን ነው? የሚለው ጥያቄ ትክከል ኣይደለም፣የማይረባና መጥፎ ጥያቄ ነው” ብሎ ይጀምርና ጥያቄው መጥፎ መሆኑን ለማስረዳት የቀረበው መከራከሪያ ደግሞ […]