የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በ10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የተመረጡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ፣ የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ.

ለውጥ ከብሔራዊ ድርጅቶች ሳይሆን ከኢህአዴግ (ከፌደራል) ብንጠብቅ ይሻላል

የኢህአዴግ ጉባዔ ከዚህ በፊት ተደርጎ የማያውቅ እስከሚመስል ድረስ በርካቶች በጉጉት የሚጠብቁት ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ከጉባዔው ህዝቡ.

የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መደበኛ ጉባኤያቸውን ዛሬም ቀጥለው አካሂደዋል

(በዛይድ ተስፋዬ፣ ዳዊት መስፍን፣ ጥላሁን ካሳ እና መቆያ ሃይለማርያም) የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መደበኛ ጉባኤ ዛሬም.

አባይ ፀሐዬ – ‘ልክ እናስገባችዋለን’ የተባለች ቃል ከየት እንደተወሰደች አላቃትም’ (ጽሑፍና ቪዲዮ)

ክቡር አቶ አባይ ፀሐዬ የህ.ወ.ሓ.ት/ኢህአዴግ መስራች አባል ታጋይና በአሁኑ ግዜ በሚኒስትር ማአርግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር.

ኦሮምኛ ለፌደራል መንግስት – እንዴት?

(አዲስ ከድሬዳዋ) በሶሻል ሚዲያ(በተለይ በፌስቡክ) ብዙ ጊዜ አስተማሪና ምክንያታዊ የሆኑ ፅሑፎችን በመፃፍ የሚታወቀው ዶክተር ብርሀነ.

የአዲስ አበባ – ፊንፊኔ ዙሪያ እቅድን መቃወም ለምን?

(አዲስ – ከድሬዳዋ) ድሮ ድሮ የአዲስአበባ ዙሪያ ገበሬዎች ራሳቸው መሬታቸውን እየሸጡ ነበር ከተማ የሚስፋፋው፡፡ ከ15.

ያስጠበቡኝ ጠባብ የኦሮሞ ልሂቃንና ያስጠበበኝ አመለካከታቸው

(በአማን ነጸረ) ባለፈው ጽሑፍ እንዳመለከትኩት፡- ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል–ያንድነት ኃይላት ነን.

የሚያስመርሩኝ የአማራ ልሂቃንና ያስመረረኝ አስተሳሰባቸው

(በአማን ነጸረ) ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል–ያንድነት ኃይላት ነን ባዮችና ብሔረሰባውያን!! 2ቱም.

ዶ/ር መረራ:- የአማራ ልሂቅ የበላይነት አስተሳሰብ አልለቀቀውም፣ ስልጣን ያላቸው የትግራይ ልሂቃን ናቸው

Highlights:- * ‹‹ጉልበት እንኳን ቢኖራቸው – ደርግ የኤርትራን ጥያቄ ገፍቶ ገፍቶ አሁን ወደላበት ደረጃ እንዳደረሰው.

Photo - Tesfaye Gebreab signing Ye Jemila Enat book
ተስፋዬ ገብረአብና የፓንዶራው ሳጥን

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው – አማን ሄደቶ ቄረንሶ – በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና.