Photo - Addis Ababa - a highway at sunrise
ካፒታሊዝምን ጨርሰን ሳንገነባ ካፒታሊስቱ በዛ

(ይደነቅ ስሙ) ይህን አባባል በአንድ አጋጣሚ ከኔ በተሻለ እርከን የሚገኙና የማከብራቸው ሰው ሲናገሩት ውስጤን ቢኮረኩረው.

Map - Ethiopia, Oromia
ሁላችን ሁላችንን እናውቃለን?

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ዓለምን ከመለወጣችን በፊት የአስተሳሰባችንን መንገድ መለወጥ ይገባናል ይላል ሩሴል ብራንድ፡፡ እስራኤላውያን ደግሞ.

Photo - Oromia President Lemma Megersa
የኢትዮጽያን ታሪክ በተመለከተ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት – የኦህዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት(+Video)

የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ከባለሀብቶች ጋራ በኦሮሞ ባህል ማዕከል ያደረጉት ውይይት (ሚያዝያ 12፣ 2009.

Map - Ethiopia, Oromia
የማንነት ተቋማትን በማፍረስ የሚገነባ ሀገራዊ አንድነት አይኖርም

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ሀገራችን ባላት ልዩና ህብረ ብሔራዊ አፈጣጠር ዓለምን ያስደመመ የመቻቻልና የአብሮነት ብህል ባዳበሩ.

Image - Three people jumping and sunset
የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ጭር ሲል አይወድም፡፡ የሚተነኳኮል ካገኘማ በምን እድሉ፡፡ አስኪቀዋወጡ ያራግበዋል፡፡ ምድርና ሰማዩ ሲደበላለቅ.

Photo - Oda tree
ውሃ ሲገደው ሽቅብም ይፈሳል

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ውሃ ሽቅብ አይፈስም ነው ተረቱ፡፡ ሀቅ ነው ውሃ ሽቅብ አይፈስም፡፡ ታዲያ ተፈጥሮ.

Photo - Addis Ababa city
የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ

[የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ቃልአቀባዮች ይህንን ሰነድ በድፍኑ አናውቀውም በማለት ለማረጋገጥ ያልፈቀዱ ቢሆንም፤ በሰነዱ ላይ ካለው.

Photo - Addis Ababa - a highway at sunrise
ሕገ-መንግስቱን በሚጥስ አዋጅ የኦሮሚያን “ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም” ማስከበር አይቻልም

ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ.

Map - Ethiopia, Oromia
የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 – የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ.

በኘሮፖጋንዳ ወፍጮ ሐቅ አይጨፈለቅም

(ሙርቲ ጉቶ – ከፊንፊኔ) 1/ እንደ መነሻ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራር ውስጥ የሚገኘው ተስፋፊ.