የመደመር ቀና ሃሳቦን ለዘለቄታው የሚፀና መንገድ! (ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን)

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) ይድረስ ለተከበሩ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አስቀድሜ የሃገራችን መሪ ከሆኑበት ጊዜ አንስቶ የሰሯቸውን ስራ እና ለከወኗቸው መልካም ተግባራት ያለኝን ጥልቅ አክብሮት መግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ በተለይ ከሶስት ወራት በፊት በማንም የኢትዮጲያዊም ሆነ ኤርትራዊ ዜጋ የማይቻል እና የማይሳካ ይመስል የነበረውን የሁለቱን ሀገሮች ዕርቅ ጉዳይ የፈቱበት መንገድ መብረቃዊ የሚባል እና ምን ጊዜም ከስሞት ጋር ተያይዞ ሲዘከር የሚኖር ማንም […]

ጠ/ሚ አብይ ለመከላከያ አመራሮች በንድፈ-ሃሳብና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ሰጡ

የኢፌድሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለመከላከያ ሰራዊት ሃላፊዎች በንድፈ-ሃሳብ የታገዘ ገለጻና ከሃላፊዎቹ ጋር በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳች ዙሪያ ውይይት አደረጉ። ሀገራችን ብሄራዊ ጥቅሞችን ለማስከበር የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ቴክኖሎጂ፣ ዲፕሎማሲ እና ወታደራዊ አቅሞችን አቀናጅቶ ሀገራዊ ክብርና ልዕልናዋን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የመከላከያ ሰራዊት የማይተካ ሚና እንዳለው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አስታውቀዋል፡፡ ብሄራዊ ፍላጎትና ጥቅም በሌላ ቋንቋ የህዝብ ፍላጎትና ጥቅም […]

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ስርአቱን ለማጠናከር እንጂ ለማፍረስ አልመጡም

1/ መግቢያ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትርና የኢህአዴግ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ይዘዉት የቆዩት ከፍተኛ ስልጣን በግላቸዉ ከሚሰጣቸዉ የላቀ ክብርና ጥቅም ይልቅ ለሀገርና ለህዝብ ቅድሚያ በመስጠት በሀገራችን ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ አህጉር ባልተለመደ ሁኔታ በገዛ ፈቃዳቸዉ ስልጣን መልቀቅን ተከትሎ በፓርላማ በይፋ በተከናወነዉ የስልጣን ርክክብ ስነስርአት ስልጣኑን በይፋ የተረከቡት ዶ/ር አብይ አህመድ በበአለ ሲመታቸዉ ላይ ባደረጉት ንግግር የብዙዎችን […]

ለብአዴንም እንደአብይ እና ለማ ያስፈልገዋል!

(መክብብ) ዛሬ ላይ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ከማደግ አልፎ ከዚህ በፊት ለሀገሩ ከሚያደርገው በላቀ መልኩ አስተዋፅኦውን ለማበርከት የጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ቦታ ተረክቧል፡፡ በዚህም አመራር ሀገራችን ኢትዮጲያ የላቀ እርምጃ ትራነዳለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የወጣቱን አብዮት ቅርፅ በማስያዝ እና ሀገርን በሚለውጥ መልኩ አመራር በመስጠት ትግሉ እምርታ እንዲያሳይ በማድረግ ረገድ የሁለት አብዮተኞችን ሚና ከቶ ልንዘነጋ አንችልም፡፡ እነሱም አቶ ለማ እና ዶክተር አብይ […]

የጠ/ሚ አብይ አህመድ የመቐለ ንግግር ሙሉ ትርጉም

(ትርጉም በዳንኤል ብርሃነ) ክቡራት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፤ (ረጅም ጭብጨባና ፉጨት) ክቡራት ታጋዮችና የሰማዕታት ቤተሰቦች፤ (ረጅም ጭብጨባ) ክቡራት የሀገር ሽማግሌዎች (ጭብጨባ) እና የተከበራችሁ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች፤ (ጭብጨባ) ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች (ጭብጨባ) ክቡራንና ክቡራት። ከሁሉም በላይና በፊት በዚህች ጥንታዊና ውብ በሆነችው ሰሜናዊት ኮከብ መቐለ ተገኝቼ ከናንተ ጋር ለመወያየት በመቻሌ የተሰማኝን ደስታ ልገልጽ እወዳለሁ። (ረጅም ጭብጨባ) ትግራይ ማለት […]

ዶ/ር አብይ አህመድ የኦህዴድ ሊቀመንበር ሆኑ

(OBN) የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት፣ ተሳትፎ ለማጠናከር እና በክልል እና ሀገር ደረጃ የተጀመሩ ማሻሻያዎችን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ እንዲሁም ኦህዴድ እና የክልሉ ህዝብ የጀመረው ትግል አሁን ከደረሰበት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ሲባል የአመራር ምደባ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል። በዚህም መሰረት ዶክተር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር እና አቶ ለማ መገርሳን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ […]

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በ10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የተመረጡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ፣ የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ደኢህዴን 1 ጓድ ኃ/ማርያም ደሳለኝ 2 ጓድ ሽፈራው ሽጉጤ 3 ጓድ ደሴ ዳልኬ 4 ጓድ ተስፋዬ በልጅጌ 5 ጓድ ሲራጅ ፈጌሳ 6 ጓድ ሬድዋን ሁሴን 7 ጓድ መኩሪያ ኃይሌ 8 ጓድ መለሰ ዓለሙ 9 ጓድ ተ/ወልድ አጥናፉ ኦህዴድ […]