በቤንሻንጉል ክልል የሰፈሩ ዜጐች “ሕገወጥ” በሚል ተባረሩ

* በከተማው የሠሩትን ቤት መላ እስኪያሲዙና ንብረታቸውን እስኪሰበስቡ ጊዜ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም ‹‹ቤትና ንብረቱ የሚገባው ለወረዳው ነው››.

ህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን አመራሮቻቸውን መረጡ

ባለፉት ቀናት መቀሌ ፣ ባህር ዳር ፣ ሃዋሳ እና አዳማ ከተሞች ላይ ጉባኤያቸውን ሲያካሂዱ የሰነበቱት.

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የምሽት ጉዞዎችን ሊከለክል ነው

የመንገድ ትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል የምሽት ጉዞዎችን እንደሚከለክል የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት.

Special Edition | Post-Meles Zenawi 2012

Special edition| Post-Meles 2012 Collection of exclusive interviews, opinion pieces and news digests covering the.

የዲያስፖራ “ኣርበኞች” [Amharic]

ብዙ ጊዜና ገንዘብ ኣውጥቼ ሰራሁት ያለውንና “ፌዝ-ራሊዝም” ብሎ የሰየመውን ፊልም በኢሳት ቴሌቪዥን ጋብዞን ነበር፡፡ የትግራይ ተወላጆች የሆኑና በተለያዩ የፌዴራል መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት ያሉ ሃላፊዎችን (ተጋሩ ያልሆኑትንም እየጨመረ) ስምና ምስል ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመቅዳት ያሳየው ይሄ “የምርምር ግኝት” ማጠቃለያው ‘ኢትዮጵያ ውስጥ ፌዴራሊዝም የለም ፌዝ-ራሊዝም ነው ምክንያቱም ስልጣኑን የያዙት “ትግሬዎች” ናቸው የሚል ነው፡፡ በርግጥ እነ ታማኝ ስለ ፌዴራሊዝም ማውራት መጀመራቸው በራሱ ትልቅ ለውጥ ቢሆንም ፅንሰ ሃሳቡ የገባው ኣልመሰለኝም፡፡

የኣቶ መለስ እረፍትና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

ኣቶ መለስ ከሞቱ ኣራት ወር ሆኗቸዋል፡፡ የኣቶ መለስን እረፍት ተከትሎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የታየው ለውጥና የኣቶ.

Sendek | ከፒቲሽኑ ጀርባ ያለው ፖለቲካ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በ2005 በመላ አገሪቱ የአካባቢና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ቤቶች.

Sendek | ከምርጫ ቦርድ ጋር ለመወያየት ጥያቄ ያነሱ 25 ፓርቲዎች ተመካከ ሩ

• የፓርቲዎች ስብስብ በሀገሪቱ የመጀመሪያው ነው ተብሎለታል • የስብስቡ ሰባት ኮሚቴ አባላት በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ.

Sendek | ብሔራዊ መታወቂያ

(በኪዳኔ መካሻ) – በሁለት ዓመታት ውስጥ ለአካለ መጠን የደረሱ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አንድ አይነት መታወቂያ ይኖራቸዋል።.

Sendek | የጁነዲን ሳዶ ባለቤትን ጨምሮ 29 ሰዎች በሽበርተኝነት ተከሰሱ

* የጁነዲን ባለቤት በኦሮምያ ክልል አክራሪነት እንዲስፋፋ አድርገዋል – 1.5 ሚሊዮን ብር ከ27ኛ ተከሳሽ ተቀብለዋል.